በርካታ የህወሃት ከፍተኛ ጅንታዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል!! WEEY GUUD!!
Posted: 28 Nov 2020, 17:59
አርአያ ተስፋማሪያም
እንኳን ደስ ያለን! በመከላከያ ከፍተኛ የጦር አዛዥ ከደቂቃዎች በፊት በስልክ አግኝቻቸው በመቀሌ በቁጥጥር ስር የዋሉ የስብሃት ቡድን አባላት እንዳሉ ገልፀው ተፈላጊዎቹ ተጠቃለው እስኪያዙ መግለጫ መስጠት እንዳልተፈለገ ነግረውኛል። የትግራይ ህዝብ ከነዚህ መዥገር ገዳዮች ነፃ በመውጣትህ እንኳን ደስ አለህ! ኢትዮጵያ ካንሰሮችሽን ተገላገልሽ!!
Please wait, video is loading...