Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8646
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ዳንኤል ብርሃኔ፣ ህዝቄል ጋዲሳ እና .. በተገኙነት ተይዘው ለፍርድ እንዲቀርቡ የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ!!

Post by Wedi » 28 Nov 2020, 13:50

ዳንኤል ብርሃኔን ጨምሮ የተለያዩ ሚዲያዎችን በመጠቀም አገር አፍራሽ መረጃ በሚያሰራጩ 7 ግለሰቦች እና በ27 ወታደራዊ ሹማምንት ላይ የመያዣ ትዕዛዝ መውጣቱን ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ
:lol: :lol:


Please wait, video is loading...