Page 1 of 1

ለ30 ዓመታት የኢትዮጵያ ህዝብ የአረገዘውን የጎሣ አገዛዝ ስቃይ ዛሬ ተገላግሎ ቀበረው። ዕርም ከእንግድህ ጎሣ የሚባል አውሬ ላናይ ላንሰማ።

Posted: 28 Nov 2020, 12:51
by Abere
ለ30 ዓመታት የኢትዮጵያ ህዝብ የአረገዘውን የጎሣ አገዛዝ ስቃይ ዛሬ ተገላግሎ ቀበረው። ዕርም ከእንግድህ ጎሣ የሚባል አውሬ ላናይ ላንሰማ።
ዛሬ ከጎሣው አውሬ እሬሳ ላይ ቆመን ወደ ኋላ የ30 ዓመታት ጉዞአችንን መመልከት የህሌና ግደታ ነው - ምክንያቱም ብዙዎች በጎሣው አውሬ ሞተዋል፣ተኮላሽተዋል፣ ተፈናቅለዋል፣ወዘተ። ስለዚህም ይህን ይዕልቂት እና የመከራ ቱሩፋት የሆነውን ጎሣ እና የጎሣ ውስጥ ደንብ የጫካ ህገ-አራዊት ዳግም ላናይ እና ልንሰማ ለንከተልም ቃል ለምድር ቃል ለሰማይ ማለት የሁሉም ኢትዮጵያዊ ግደታ ይሆናል።

አንድ ህዝብ፡ አንድ ኢትዮጵያ አንድ አገር ለዘላለም!!!
ክብር ለሰማዕታት!!!