Page 1 of 1

ህወሀት መቀሌም ሆና ስልጣን ላይ ለመመለስ እያደባች ኦሮሞን በማድማት መቀጠሏ ስለአበቃ፣ የኦሮሞና ትግራዋይ ሕዝቦች ዕውነተኛ የትግል ህብረት የሚጀምርበት ጊዜ ላይ ነን!

Posted: 28 Nov 2020, 12:07
by AbebeB
የትግራዋይ ልጆች ሆይ!
ከነበረው የህወሀት ሸፍጥና ውድቀት የምትማሩበት ምዕራፍ ላይ ናችሁ ብለን እንደ ኦሮሞ እናስባለን፡፡ ህወሀት አማራ እየቀጠቀጣት እያለም እንኳን ኦሮሞን እንደ ዋና ጠላት ቆጥራ ትሰራ ነበር፡፡ ይህን እውነት ለተገነዘበ ትግራዋይ ከኦሮሞ ጋር ያለሸፍጥ ለትግል ለመተባበበር ጊዜው አልረፈደም፡፡
ነጻነታችን በእጃችን ነው፣ በጋራ ከተሰለፍን እናፋጥነዋለን፡፡

ከዘላለም ባርነት የአንድ ቀን ነፃነት ይሻለናል፡፡ ወስኑ!