ዶክተር ሙሉ ነጋ ወልቃይትን እና ራያን ከፈለገ ጫካ ይግባና ይታገል! ይህ ሰው መባረር አለበት! የአማራ ክልል መሪዎች የታሉ?
Posted: 28 Nov 2020, 06:46
ከመቼ ጀምሮ ነው የተሸነፈ መራጭ የሚሆነው? ወያኔ ነበር ወልቃይትን እና ራያን ወደ ትግራይ ያካለለው : አሁን ተሸንፏል እናም መብቱም ይገፈፋል:: አይ አይሆንም ካሉ ማለቴ ዶክተር ሙሉ ወደ ጫካ መሄድ ይችላል:: ደሞም ሙሉ ነጋን የመረጠው ወያኔን ያሸነፈው መሆኑን መርሳት የለበትም:: ይህ ሰው መባረር አለበት : ሌላ መዘዝ ሳይመጣ !
የአማራ ክልል መሪዎች ከነገ ዛሬ ምንም ትምህርት አይወስዱም:: ሁሌ መሽኮርመም አይሰለቻቸውም:: ሁሌም ማንም ይምጣ ማን ከአጠገባቸው ያለውን ሰው እንደ አምላክ ማምለክ ይወዳሉ::
ስልጣናችሁን ልቀቁ ወይ እንደ ወንድ ሁኑ!!
በምንም ተአምር ወልቃይት ሆነ ራያ በትግራይ ክልል አይሆንም:: እንዲሁም አዲስ የኢትዮጵያ ካርታ ቢሰራላት እንኩዋን አማራ ከትግራይ ጋር አይካለልም::