Page 1 of 1
አኬልዳማ የትግራዋይ ርስት፤ እግ/ር ያስብሽ በምህረት!
Posted: 27 Nov 2020, 19:55
by AbebeB
"በቀል የእግ/ር ነውና የምንበቀላችሁ እግ/ርን ለእናንተ በመለመን ነው፡፡" AbebeB
Re: አኬልዳማ የትግራዋይ ርስት፤ እግ/ር ያስብሽ በምህረት!
Posted: 28 Nov 2020, 02:45
by Jirta
እኔ ምለው ትግሬ የሚያልመው ከተኮሰ በሗዋላ ነው እንዴ?
አቤ እግዚእብሔር እኮ ያረዳችሗቸውም ንፁሀን አምላካቸው ነው::
ይህ እንዳይሆን ስንለምንሽንታሞችአላችሁን:: አሁንማ በሚያስብላችሁ እጅ ላይ ናችሁ:: ወያኔ አሁን ህዝቡን ለማስጨረሰ እየሰራ ቢሆንም መንግስት እና አማራ ግን በህዝባዊ ጨዋነት እየተዋጋ ነው::
ይህን ከእናንተ መስማታችን ግን ፈጣሪን እናመሰግናለን::
መቼም የቆማጦች አምላክ እናንተ ንፁሀንንም ቢሆን ይምራል::