Page 1 of 1
Breaking News ......Reports of explosions in Asmara and Dekemhare. Residents told to remain indoors.
Posted: 27 Nov 2020, 14:40
by Eri luv
Re: Breaking News ......Reports of explosions in Asmara and Dekemhare. Residents told to remain indoors.
Posted: 27 Nov 2020, 15:04
by sesame
ናይ ቅድም ኣዛዚ ምብራቕ ሜጀር ጀነራል መዓሾ በየነ ነብሰ ቕትለት ጌሩ፡፡ ብኣንፈት ማይጨው ራያ ግንባር ንመንገዲ መቐሌ ዝወስድ ኣብ ዝተገብረ ውግእ ፍጹም ዝተደምሰሰ ኣማራጺ ዝሰኣነ ሜጀር ጀነራል ነብሱ ከጥፍእ ተገዲዱ ኣሎ።
በዚህም በአድዋ ግንባር የተንቀሳቀሰው ሰራዊት ሃውዜን፣ አብርሃ ወአፅበሃንና ውቅሮን የተቆጣጠረ ሲሆን አጉላን በግማሽ ቀን መቆጣጠሩን ገልጸዋል። በአሁኑ ወቅትም በመቀሌ አቅራቢያ ወደሚገኘው መሰቦ ተራራ እየገሰገሰ ሲሆን ይህም መቀሌን በጥቂት ቀናት ውስጥ ለመቆጣጠር እንደሚያስችል ጠቁመዋል። በሁለተኛው ግንባርም በአዲግራት በኩል ሳንቀጣ እና አልነጃሺን በመቆጣጠር ውቅሮ ገብቷል።
Re: Breaking News ......Reports of explosions in Asmara and Dekemhare. Residents told to remain indoors.
Posted: 27 Nov 2020, 15:16
by Justice Seeker
Re: Breaking News ......Reports of explosions in Asmara and Dekemhare. Residents told to remain indoors.
Posted: 27 Nov 2020, 15:17
by sesame
ናይ ቅድም ኣዛዚ ምብራቕ ሜጀር ጀነራል መዓሾ በየነ ነብሰ ቕትለት ጌሩ፡፡ ብኣንፈት ማይጨው ራያ ግንባር ንመንገዲ መቐሌ ዝወስድ ኣብ ዝተገብረ ውግእ ፍጹም ዝተደምሰሰ ኣማራጺ ዝሰኣነ ሜጀር ጀነራል ነብሱ ከጥፍእ ተገዲዱ ኣሎ።
በዚህም በአድዋ ግንባር የተንቀሳቀሰው ሰራዊት ሃውዜን፣ አብርሃ ወአፅበሃንና ውቅሮን የተቆጣጠረ ሲሆን አጉላን በግማሽ ቀን መቆጣጠሩን ገልጸዋል። በአሁኑ ወቅትም በመቀሌ አቅራቢያ ወደሚገኘው መሰቦ ተራራ እየገሰገሰ ሲሆን ይህም መቀሌን በጥቂት ቀናት ውስጥ ለመቆጣጠር እንደሚያስችል ጠቁመዋል። በሁለተኛው ግንባርም በአዲግራት በኩል ሳንቀጣ እና አልነጃሺን በመቆጣጠር ውቅሮ ገብቷል።
Re: Breaking News ......Reports of explosions in Asmara and Dekemhare. Residents told to remain indoors.
Posted: 27 Nov 2020, 15:29
by DefendTheTruth
Hope someone from Asmara can confirm either his claim here or his unparalleled level of hypocrisy. Like I wrote somewhere hypocrisy is the way of life in his part of the world, but we can give me the benefits of the doubts and wait until his name could be cleared.
Please contact someone from those areas and post the true story from there.