Page 1 of 1

የራያ አላማጣ ህዝብ በማንነቴ ላይ ድምፅ መጠየቄ ስድብ ነው በማለት የትግሬ PPን(ትግሬ ብልፅግናን) ይኸ የአማራ ክልል ነው ብሎ አብሮታል::

Posted: 27 Nov 2020, 12:08
by Abere
የራያ አላማጣ ህዝብ በማንነቴ ላይ ድምፅ መጠየቄ ስድብ ነው በማለት የትግሬ PPን(ትግሬ ብልፅግናን) ይኸ የአማራ ክልል ነው ብሎ አብሮታል::

በተመሳሳይ ወደ ወልቃይት እና ሁመራ ትግሬ ብልፅግና እግሩን እንዳያነሳ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶታል። የትግሬ ብልፅግና ዳግም ወደ አማራ መሬት እና ህዝብ መመኘቱ የወያኔ ውርስ ባህርይ መሆኑን መላው የአማራ ህዝብ መገንዘብ ይገባዋል። ድመት እና ትግሬ ዘጠኝ ነፍስ ያለው መሆኑ አማራ ማወቅ አለበት። ወያኔ ገና አልሞተም። በደንብ መጨረሱን ማረጋገጥ አለበት - ድሉ የውሸት ፃዕረ ሞት ሰለባ መሆን የለበተመ። ይኸ የግፍ ግፍ ነው የሚሆነው አማራ እራሱን በእራሱ ተዋግቶ ለትግሬ ርስት እና ህዝቡን የሚሰጥ ከሆነ። ዐብይ አህመድ ይህን ዕብደቱን ያቁም። ድፍን የአማራ እሳት ቀውጢ መሆን አለበት አንድ የትግሬ ብልፅግና ይሁን ፈንቅል ምናምን በአማራ መሬት ላይ ሲሰብክ ቢገኝ። የትግሬ ብልፅግና የድል ለማኝ ሆኑ ሲመጣ የተቀበለ አማራ አስከ ዓለም ፍፃሜ የአማራን ህዝብ የሃይማኖት ይሁን የሞራል ስብዕና በሌላቸው ሲረገጥ እንደሚኖር ማወቅ አለበት። 30 ዓመታት አማራ የተረገጠው የታረደው አሁን ነፃ በወጡት የአማራ ርስቶች የማስመለስ ጥያቄ ምክንያት ብቻ ነው ማለት ስህተት አይሆንም። ዐብይ አህመድ የአማራ ህዝብ በማንነቱ ላይ አይመርጥም ድምፅ አይሰጥም - ይህ ለአማራ ስድብ ነው። አማራ አማራ ነው።

ሌላው የአማራ ደንቆሮ ብልፅግና ፓርቲ ይኸ ጉዳይ የእራሱ መሆኑን በመረዳት በቀጥታ ነፃ የወጡትን መሬቶች እና ህዝብ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በአማራ ክልል ማስተዳደር አለበት። ተቃዋሚ ፓርቲዎች በተለይ አብን በየቀበሌዎች እና ወረዳዎች ስራ መስራት አለበት። በወያኔ 30 ዓመታት ተባርረው በውጭ አገር ይሁን በሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚኖሩ የሁመራ፣ወልቃይት፣ እና ራይ ተወላጆች ወደ እርስት እና ትውልድ መንደራቸው መመለሰ እንድችሉ ማድረግ ይገባል።