ግብፆች ኢትዮጵያዊያን የሚያደርጉትን live ልምምድ እያዩ ጉድ እያሉ ነው:: እዚህ ፌክ ጥይት የለም
Posted: 27 Nov 2020, 04:09
ግብፅ ጉድ እያየች ነው:: የሚገርም የጦር ልምምድ:: ለምሳሌ ጦር በጠላት ከውስጥ ብጠቃና ወገን በብዛት ብሞት እንደት እንደገና ተደራጅተህ አሸንፈህ ትወጣለህ? ይህ በተግባር ጦሩ አሳየ:: ይህ ማለት የወያኔ ጦርነት የኢትዮጵያን መከላከያ በአለም ፍት በተግባር ሃያል መሆኑን ያስመሰከረ ነው