ደብሪቱ በጣም የሚያስቅ ሰው ነው ። መሪ ተብሎ እንዲህ ብሎ የሚናገር ሰው ሰምታችሁ ታውቃላችሁ ?
Posted: 26 Nov 2020, 22:37
ደብሪቱ ፡ እጅህን ስጥ ሲሉኝ ፡ no I can't ኣልኹዋቸው ፡ ..... ሊቀጠቅጡኝ ፡ ሊገርፉኝ ከዚያም ሊገድሉኝ ።
ማንኛውም መሪ ኢብን ላድንም ቢሆን እንደዚህ ብሎ ባልተናገረ ነበር ። ሞቡቱ ሰሰ ሰኮ በካንስር ተይዞ በመጨረሻው በደረሰበት ወቅት " ለምን ስልጣን በሰላም ኣላስረከብህም " ተብሎ በሞሮኮ ሲጠየቅ " ፖሊሞ/ፖላይትሊ ቢጠይቁኝ እኔ በሰጠህዋቸው ነበር " ብሎ መለሰ ። ትዕቢት የተሞላበት መልስ ቢሆንም ከየደብረ-ጽዮን ህጻናዊ መልስ ይሻላል ። የጎረቤት ልጅ ስኳር ሰርቆ በልቶ ከቤት ሸሽቶ ተመለስ ሲባል " ሊቀጠቅጡኝ ነው " ብሎ ሲመልስ መሰለ ።