Page 1 of 1

ሰበር ዜና : የዓብይ ውሸት ሊጋለጥ ጥቂት ሠዓታት ቀሩ

Posted: 25 Nov 2020, 22:01
by Thomas H
የዓብይ እና የኢሳያስ ወታደሮች አሁን ቀለበት ውስጥ ገብተዋል:: ከእንግዲህ መውጫ ቀዳዳ የለም;: 72 ሠዓት ገለመሌ ብሎ ነገር የለም ::ዓብይ ባለፉት 3 ቀናት ያለ የሌለ ኃይሉን ተጠቅሞ ሞክሯል ግን ያው እንደተለመደው ወያኔ ደህና አድርጎ ላጭቶታል::

የዛሬ የሕዳር 16/2013 የትግራይ ውሎ፥
በዓድዋ-ነበለት ሓውዜን ግንባር የተንቀሳቀሰው የወራሪው ሰራዊት አራት የኤርትራ ክ/ጦሮች የሚገኙበት በመጋብ፣ ድጉም ተቀጥቅጠው በመሸሽ ላይ ናቸው። የዚህ ግንባር መሪ ጀነራል አበባው ታደሰ ተመቷል የሚል መረጃ እንዳለና ቁስለኛና ሬሳ ተነስቶ ስላለቀ ሙሉ በሙሉ ማረጋገጥ አልተቻለም። በዚህ ግንባር አራት የጠላት ታንኮች ተቃጥለዋል። አንድ ኮለኔል የሚገኝበት በመቶዎች የሚቆጠሩ የኤርትራ ወታደሮች ተማርከዋል!!በዕዳጋሓሙስ ግንባር ዳግም ለመንቀሳቀስ የሞከረው የአብይ ሰራዊት በትግራይ የመከለያ ሐይል ተመቶ ሁለት ታንኮች ተቃጥለዋል።
በዚህ ግንባር አንድ የኤርትራ ጀነራል መማረኩን ተነግሯል።በራያ ግንባር በትናንትናው ዕለት የገቡት ሁለት የኤረትራ ክፍለጦሮች ተመክተው ተመልሰዋል።በትምክህት ተወጥረው ትግራይን የወረሩ ሐይሎች እንደሱፍ አበባ እያጎነበሱ ይገኛል።በዚህ ሰዓት መቐለ ከተማ ቀላል ዝናብ እየዘነበ ቀዝቀዝ ያለ የአየር ሁኔታ ላይ ትገኛለች!!


Re: ሰበር ዜና : የዓብይ ውሸት ሊጋለጥ ጥቂት ሠዓታት ቀሩ

Posted: 25 Nov 2020, 22:14
by Thomas H