አብይ የከፈተውን ጦርነት ዓላማ ሲገልጽ ሕግን ለማስከበር ነው ያለው በአንድ ጠጠር 2 ርግቦችንና አንድ ጩሉሌን ለመግደል ነው፡፡
Posted: 25 Nov 2020, 19:11
- ኦሮሞን ጦርነቱ ሲጠናቀቅ እኔ አንተን አልነካም ለማለት
- ትግራዋይን የማጠቃው የተወሰኑትን እንጂ ሕዝቡን አይደለምና የመከፋትና የመገንጠል እሳቤ አቁሙ ለማ
- ጩሉሌውን ደግሞ የግዛት ማስመለስ ሳይሆን የፍትሀዊነት ጦርነት ነበር በማለት ወደ ኃላ ላይ እንዳያቅራሩበት ከአሁኑ ለመግታት፡፡