Page 1 of 1

ጀግና ሰንጋ በላ !!

Posted: 25 Nov 2020, 05:06
by Horus
ሆረስ እባላለሁ፤ እጅግ ደስ የሚል ወቅት ላይ ነው ያለሁት ። ለምን በሉኝ? የዎያኔ ዉሸት ልክ እንደ ትራምፕ ዉሸት ባዶ፣ ባዶ ፉገራ መሆኑን እርቃኑ ተጋልጦ አለም ማየት ስለቻለ!! ያ ነው ደስታዬ !!

ትግሬ ሲራብ አለምን ሁሉ ቀስቅሰን ዊ አረ ዘ ወርልድ አስባልን ። ግን ከሃዲ ባንዳ የሌባ ቡድን ለ17 አመት መንግስት ማፍረሱ አንሶት (በኛ ድጋፍ) ለ30 አመት ኢትዮጵያን ደፈረ ዘረፈ፣ ባለገ፣ ግፍ የግፍ ግፍ አሰፈነ ። ይህ የባንዳ ቡድን ያለ አቅሙ ኢትዮጵያን ካልገዛሁ ሲል አበሻ ነቃና ወደ መቀሌ ሸኘው ። አሁን እዚያ ኮሶ ታጥኖ እንዲወጣ ይደረጋል !!

አንዱ ከጉድጓዱ ሚያስወጣው ምግብ ነው ። ተዋጊ ወታደር ደጎስ ያለ ምግብ ያሻዋል ። ድሮ እንግዲህ በመንገድ በሶ፣ ጭኮና፣ ዳቦ ቢሆንም በምሽግ ሰንጋ ነው ጦረኛ ሚበላ !! ይህው ልክ እንደ አድዋ ዘማቾች የዛሬ የኢትዮጵያ ሰራዊት በብዙ ሺ የሚቆጠር ሰንጋዎች፣ በጎች፣ ፍየሎች፣ ከሕዝቡ እየተላከለት ነው ።

እና ደሮ ደጃች ባልቻ አባ ነፍሶ ሰራዊታቸው አዲሳባ ሲመጣ ፣ ለግብርና ሌላ ጉዳይ ይሰፍር የነበረው የዛሬው ጎላ ሰፈር (ጦር ሰፈር) ነበር ። ከዚያ ጎን ያለው ቦታ ለሰራዊቱ ሰንጋ ሚሸጥበት ቦታ ነበር ፣ አሁን ሰንጋ ተራ የሚባለው ማለት ነው !!! ያ ነው የሰንጋ ተራ ስረ መሰረቱ !! ዎያኔ ሰንጋ ሊበላ ብቁ ያልሆነ ያሜሪካ የበሰበሰ ስንዴ ለማኝ ነው ። ያንን ፍለጋ ነው ወደ ተመድ የዋሸው !! ወይ ቴድሮስ አዳኖም !

የጁንታው ቆሻሻ አሳፋሪዎች ከምዕራብ ስንዴና ሳልቫጅ በመለመን ኢትዮጵያን ሊወጉ ይዳዳቸዋል። አቢይ ታጋሽ ታጋሽ ሰው ነው። ሆኖም ይህ ትህነግ የሚባል አሳፋሪ የታሪክ ጥቁር ነጥብ ማስወገጃ ሰዓቱ ነው !!!

Re: ሰንጋ ተራ ፤ ጀግና ሰንጋ በላ !!

Posted: 25 Nov 2020, 22:03
by TesfaNews
Horus wrote:
25 Nov 2020, 05:06

Re: ሰንጋ ተራ ፤ ጀግና ሰንጋ በላ !!

Posted: 25 Nov 2020, 22:40
by Horus
እረ ለዚህ ያገር አርበኛ ሰንጋ አድርሱላቸው !!!