Page 1 of 1

የትግሬ ሽብርና የታቀደው ወደ ሱዳን ፍልሰት በተመድ ሴኩሪቲ ካውንስል እንዳይነሳ መደረጉ የኢትዮጵያ ድል ነው !! የግብጹ 5ኛ ረድፍ የትግሬ ጁንታ በልኩ ይቆረጣል !!

Posted: 25 Nov 2020, 03:18
by Horus
የዎይኔ ወንጀለኞች ብቸኛ ካገር ማምለጫና ባለም መዘዋወሪያ ዘዴ ስደትና ረሃብ ነው ። በረሃብ ሰበብ እርዳታ መሰብሰብ ፣ በስደት መልክ ባለም ላይ ተሰደው መደበቅ ነው ፕላናቸው ።

ቴድሮስ ይህን ተመድ ላይ ሞክሮ ወደቀ ። እሱ ራሱ ለፍርድ እንዲቀርብ ይሆናል ።

ወደ ሱዳን ሸሸን የሚሉት ግማሹ የልዩ ሃይል ዎያኔ ካድረ ነው ። እየተለቀመ ወደ እስር መመለስ አለበት !!




Re: የትግሬ ሽብርና የታቀደው ወደ ሱዳን ፍልሰት በተመድ ሴኩሪቲ ካውንስል እንዳይነሳ መደረጉ የኢትዮጵያ ድል ነው !!

Posted: 25 Nov 2020, 03:53
by Horus
የወያኔ ድራማ የተበላ እቁብ ነው ። ትህነግ ከመደምሰስ ሌላ አማራጭ የለውም ። ሌቦች ደግፈው መሰደድ የሚፈልጉ ትግሬዎች መንገዱን ጨርቅ ያርግላቸው !!!




Re: የትግሬ ሽብርና የታቀደው ወደ ሱዳን ፍልሰት በተመድ ሴኩሪቲ ካውንስል እንዳይነሳ መደረጉ የኢትዮጵያ ድል ነው !! የትግሬ ጁንታ በልኩ የቆረጣል !!

Posted: 25 Nov 2020, 04:06
by Horus