Page 1 of 1

ለትግሬ ወንዶች፤ "To sin by silence when they should protest makes cowards of men" - Abraham Lincoln!!

Posted: 25 Nov 2020, 01:21
by Horus
የትግሬ ህዝብና ምድር ይህን በመሰለ አሳፋሪ ቀውስና ውርደት ውስጥ እንዲገባ የሚሰሩትን የትህነግ ሌቦች ኢትዮጵያን ሲያሰቃዩና ሲመዘብሩ በዝምታ የደገፉና ያለፉ የተሞዳመዱትን ነው አብራህም ሊንኮን "የወንድ ፈሪዎች" የሚላቸው ። ይህው ዛሬ በልብ ወለድ ትርክትና በነባራዊ ሃቅ መሃል ያለው ልዮነት ጸሃይ ላይ ተሰጣ !!!





Re: ለትግሬ ወንዶች፤ "To sin by silence when they should protest makes cowards of men"

Posted: 25 Nov 2020, 01:31
by Horus