የወያኔ ሰንኮፋ ሲነቀል / ድንቁ የአብይ ሰርጀሪ
Posted: 24 Nov 2020, 23:00
ወያኔ በኢትዮጵያ ላይ የበቀለ ጀንጀሪን ነው፡፡ ወያኔ በሚገድለው ኢትዮጵያ ላይ እየጠበደለ ስንሰለቱን በወታደራዊ ፤ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም በሶሽል ዘርግቶ ኢትዮጵያዊነትን አስልስሎ ለመግደል ተተብትቦ መርዙን ለሃያ ሰባት አመት መርዙን ሲነዛ የከረመ ጀንጀሪን ነው ፡ ወያኔ ጠጋግኖ እስከያዘው በፈለገው መንገድ የሚዘርፈው ፤ የሚገድለው፤ ኢትዮጵያ ነገር ግን ይህንን ዘረፍውን የሚያግተው፤ ወይም ኢትዮጵያ ብሎ የሚነሳ ሃይል ሲጋረጥበት ግን ልክ እንደሸክላ ክምር የሚያፈርሰው ኢትዮጵያን ነበር ያቆየው፤ መጨረሻም ይህንን ሳያደርግ የቀረበት ምክንያት ፤ በኢሀድግ ውስጥ በነበረው ስልጣኑ፤ በወታደር አውታር በተሰገሰገው ሰንሰለቱ ፤ በኢኮኖሚውና ባለው የአንበሳ ድርሻ በመመካት ፤ ከኔ ጋር ደፍሮ የሚጣላ ሊመጣም አይችልም በሚል ግምንትና የዘረፍው ጉዞውን የሚቀጥልበት መንገድ የተጠበቀ ነው በሚል ቅበጸ ተስፋ ነው፡ የኦሮሞ አክራሪዎች ካንተ በላይ ካሳር ብለው ወደ መቀሌ መኮብለላቸው ፤ በድምጽ ወያኔ ላይ እነበቀለ ገርባ ፤ ጀዋር ፤ ጸጋዬ አራርሳ፤ ጋቢሳዎች ተሰብስበው ስዘምሩላቸው ግዜ የልብ ልብ ተሰምቷቸው ፤ ጀዋር ካልተፈታ ድርድር የሚባል የለም ብለው እስከመፖልተክ ደርሰዋል ፤ 10 አመት በላይ በአሸባሪነት በጌታቸው ተከትቦ የነበር አብረው ሲቁለፕላጥሱ ማየት የመሰለን ድራማ በዚያች ምድር ታይቶ አይታወቅም፤ በመቀሌም ግብስብስ የወታደር ትርኢቱም ለትግራይ
ህዝብ ሳይሆን ለኦሮሞ ጽንፈኞች አለናችሁ ብሎ ለማሳየት ነበር ፡ በዚያም ተምክተው ነው ኦምንና ድምጸ ወያኔ አብረው ሲዘምሩ የነበረው፡፡ ይህንን 27 አመት የተወሳስበ የወያኔ የሴራ ድር አብይ በትግስትና በብልሀት የያዘበት መንገድ በጣም የሚደነቅ ነው፡ እርግጥ የበሽታውን ምልከት እንደበሽታው ቆጥሮ መድሀኒት ሊገኝለት አይችለም ፡፡ስለዚህ ብዙዎቻችን የበሽታው ላይ ስናቶኩር አብይ እንዴት ጀንጀሪኑን መነቀል እንደሚችል ነበር ያሚያልመው ፤ ከኤርትራ ጋር ሰላም መፍጠር ፤ ከጂቡቲ ፤ሶማሊያ ጋር አብሮ በመስራት የእምነት ድልድይ መፍጠር ችሏል ፡፡ በሁለት አመት ተኩል የወያኔን ጀንጀሪን ለማስወገድ በቂ ዝግጅት አድርጎ፤ የወያኔን ሰንሰለት እንዲህ መበጣጠስ መቻሉ በጣም የሚደነቅ ተግባር ነው ፡ አብይ ታላቅ መሪ ነው፡፡ ብዙ ግዜ በስሩ በዘር በሽታ የተመረዙ በአሰተሳሰባቸው ከወያኔ ዘረኛ ፖለቲካ ብዙም በማይርቁ ሰዎች ላይ ባለው ዝምታና አላየሁም አልሰማሁም ፖለቲካው በጣም ተናድጄ ነቅፌዋለሁ ፤ ለወዲፍትም እነቅፈዋለሁ ፤ ነገር ግን የወያኔን ጀንጀሪን ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰውነት ላይ ባደረገው ቀዶ ጥገና ግን መደነቅ ያለበት የኢትዮጵያ ባለውለታ ነው፡ መለሰ የቃጠረውን የመርዝ ብልቃጥ ዝቅዝቆ ደፍቶ አሽቀንጥሮ ጥሎታል ::
Hail to the chief :- Abiy Mohomed we salute you!