Page 1 of 1

አማሮችኢትዬጵያዊነት በግድ ብለው ለአማራ Nationalism ሲሯሯጡ ሳይ። ኢትዬጰያውነትን እንድፀየፍ አደረጉኝ። THEY ROBBED ME የሐገር ፍቅር።

Posted: 24 Nov 2020, 17:57
by dawwit
Ethiopia is long gone. What we have is the memory of it

Re: አማሮችኢትዬጵያዊነት በግድ ብለው ለአማራ Nationalism ሲሯሯጡ ሳይ። ኢትዬጰያውነትን እንድፀየፍ አደረጉኝ። THEY ROBBED ME የሐገር ፍቅር።

Posted: 24 Nov 2020, 18:08
by Wedi
ለመሆኑ አንተ ከመጀመርያው "የኢትጵያዊነት" ስነ ልቦና የት ኖሮህ ነው አሁን ኢትዮጰያውነትን የምትፀየፈው እና የሀገር ፍቅርህ የሚጠፈው!! ፋሽሽት ትግሬ!!
:P :P :P

Re: አማሮችኢትዬጵያዊነት በግድ ብለው ለአማራ Nationalism ሲሯሯጡ ሳይ። ኢትዬጰያውነትን እንድፀየፍ አደረጉኝ። THEY ROBBED ME የሐገር ፍቅር።

Posted: 24 Nov 2020, 18:18
by Mammo
dawwit wrote:
24 Nov 2020, 17:57
Ethiopia is long gone. What we have is the memory of it
Who the [deleted] cares about you and your types?

Re: አማሮችኢትዬጵያዊነት በግድ ብለው ለአማራ Nationalism ሲሯሯጡ ሳይ። ኢትዬጰያውነትን እንድፀየፍ አደረጉኝ። THEY ROBBED ME የሐገር ፍቅር።

Posted: 24 Nov 2020, 19:18
by Za-Ilmaknun
dawwit wrote:
24 Nov 2020, 17:57
Ethiopia is long gone. What we have is the memory of it
We all thought the 39th was for such a rainy day? Perhaps TPLF knows how to bluff and always falls short when it comes to practical reality. It could be the cannabis :mrgreen: :lol:

Re: አማሮችኢትዬጵያዊነት በግድ ብለው ለአማራ Nationalism ሲሯሯጡ ሳይ። ኢትዬጰያውነትን እንድፀየፍ አደረጉኝ። THEY ROBBED ME የሐገር ፍቅር።

Posted: 04 Dec 2020, 19:58
by Za-Ilmaknun
"ኢትዮጵያዊ ነኝ" በሚል እሳቤ አማራነትህን ብትረሳው አስታዋሽህ ብዙ ነው።

➺አንዳንድ ቦታዎች ላይ "ሰፋሪ" እና "ነፍጠኛ" በሚል ታርጋ በቆንጨራ እየከታተፉ ማንነትህን እንድታውቅ ያደርጉኻል።

➺ማይካድራ እና ሑመራ ላይ መሬትህን የወሰዱ ሰዎች "ተወላጅ" በመሆንህ በጅምላ ያርዱኻል።

➺በኢትዮጵያዊ ዜግነት ይቅርና የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባል ብትሆን እንኳን አማራነትህን የሚያስታውስ ጥይት ይተኩሱብኻል።

ለዚያም ነው "ብሔርተኝነት ለሌሎች መብት ሲሆን ለአማራ ግን ግዴታ ነው" ማለታችን።