የመቐለ ሁኔታ: የጁንታው አመራሮች ሁሉም ከመቐለ ወጥተው ወደ ዋሻ ተደበቀዋል & ለህዝቡ ዐቢይ በታንክና በጦር ጄት ሊደበድብህ ዝግጅቱ ጨረሰዋል እያሉ ነው!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 24 Nov 2020, 16:49
Yemane Niguse
1h ·
#በአጠቃላይ ያለው የመቐለ ሁኔታ!!
*የጁንታው አመራሮች ሁሉም ከመቐለ ወጥተው ወደ ዋሻ ተደበቀዋል!!
*ለህዝቡ ዐቢይ በታንክና በጦር ጄት ሊደበድብህ ዝግጅቱ ጨረሰዋል እያሉ እያሸበሩት ነው
* ከሰሜን እዝ ያፈንዋቸው የመከላከያ አመራሮች ዓይናቸው ጨርቅ በመሸፈን ወደማይታወቅ ቦታ ወስድዋቸዋል
*ከመቐለ ማረምያ ቤት በፖለቲካ የተሳሩ ሰዎች ተመርጠው ተወስደዋል
*በመቐለ ዙርያ ባሉ ምሽጎች በትጥቅ ትግል ወቅት አካል ጉዳተኛ የሆኑ ተጋዮች ተዋጊ አድርገዋል
*ድምፂ ወያነ ሬደዮ፣ኤፍ ኤም መቐለ ሬድዮ ወደ ሌላ ቦታ ተዛውረዋል---ድምፂ ወያነ ቲቪና ትግራይ ቲቪ ለማውደም በዝግጅት ናቸው
#በአጠቃላይ ጁንታዎች ሽንፈታቸው እውን መሆኑ አምነው ተስፋ ቆርጠዋል!!
#ድል ለመከላከያ ሐይላችን!!ሞት ለጁንታው