Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

TPLF forcing its child soldiers to smoke cannabis to help them ease facing the terror of war @Jeganu

Post by Za-Ilmaknun » 24 Nov 2020, 14:44

This is the new low for this terror group aka TPLF. The ember tegadalay soldiers are so scared of facing the Ethiopian firepower that they have to be drugged and dragged in to the war TPLF is waging to protect the Nega dynasty. The Cannabis smoking child soldiers tell reporters that they don't even know where they are as they speak.

The Amhara Liyu Hayil is reported to have seized 32 Quintals of Cannabis that TPLF left behind in WelQait. :mrgreen:


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: TPLF forcing its child soldiers to smoke cannabis to help them ease facing the terror of war @Jeganu

Post by Za-Ilmaknun » 24 Nov 2020, 15:06

ከአሁን በኋላ ሚዛናዊ ዘገባ መስራት አለብን!

በዚህም መሰረት!

ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ለመከላከያ ሰራዊቱና ለትግራይ ልዩ ኃይል ስንቅ ተልኳል። ለአብነት ያህል ለመከላከያ ሰራዊቱ ከአርሲ ሰንጋዎች እንዲሁም ለትግራይ ልዩ ኃይል ከሻሸመኔ ካናቢስ ደርሷቸዋል። :mrgreen: :lol:

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: TPLF forcing its child soldiers to smoke cannabis to help them ease facing the terror of war @Jeganu

Post by Za-Ilmaknun » 24 Nov 2020, 15:44

በነገራችን ላይ በአማራና በትግራይ ድንበር እንዲሁም በኦሮሞና ደቡብ አካባቢ በተደጋጋሚ የሚያዘው የአደንዛዥ ዕፅ እንዲሁ አይደለም። አደንዛዥ ዕፅን ለግጭትና ረብሻ መጠቀም የሕወሓትና ጄሌዎቿ አዲስ ስልታቸው ነው፡፡

መንግሥት ይፋ ማድረግ አልፈለገም እንጂ በኦሮሞ ክልል ዘግናኝ ወንጀል የፈፀሙ በርካታ ወጣቶች አደንዛዥ ዕፅ እንደተጠቀሙ መረጃው አለ፡፡ ከማይካድራ ጭፍጨፋ ጀርባም አደንዛዥ ዕፅ ሊኖር ይችላል፡፡ ሰው በጤናማ አዕምሮው
ለመፈፀም የሚከብደውን ነገር አደንዛዥ ዕፅ እየሠጡ ማስፈፀም የሕወሓት እና አጋሮቹ ማፊያ ቡድኖች የታወቀ ስልት ነው፡፡

Muluken Tesfaw

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: TPLF forcing its child soldiers to smoke cannabis to help them ease facing the terror of war @Jeganu

Post by Za-Ilmaknun » 25 Nov 2020, 18:00

ድፍረት ሲያጡ በማደንዘዧ ለመዋጋትም ጥረት አደረጉ። ከትግራይ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ በተጨማሪ ወጣቶችን የተወሰኑ ቀናትን መሳርያ መግጠምና መፍታት አስተምረው ወደጦር ሜዳ ከተቷቸው። በአማራ ማስ ሚዲያ ኤጀንሲ እንደተዘገበው ታጣቂዎቹ ሻይ ከጠጡ በኋላ ምን እንደነካቸው ሳያውቁ በየጥሻው ተኝተው ተገኝተዋል። አደንዛዥ እፁን እየጨመሩባቸው እንደሆነ ነው የተነገረው። ጦርነት ከመጀመራቸው በፊት ለገንዘብ መያዥያነት ነበር የፈለጉት። በሕገወጥ ንግድ። ጦርነቱ ሲጀመር እየጦዙ እንዲዋጉ ለማድረግም ሞክረዋል።

የአርማጭሆ ገበሬ በድንጋይ ሳይቀር መሳርያ ነጥቋቸዋል።

Post Reply