Page 1 of 1

አማራ ብቻውን ይግጠመን ብለው ነበር ዛሬ በምይጸብሪ ገጥሞ አሳይቶአቸዋል " ዶ/ር ዐብይ በጦርነት ጭማሪ ሰዓት የሚሰጥ ጅግና"

Posted: 24 Nov 2020, 11:43
by Jirta
ብቻችሁን ግጠሙን ብለው ስንሔድ ሩጠው ጠፉብን።
እኔምለው ዶ/ር አብይ ግን የንቀቱ መጠን ምንያህል ነው? በጦርነት ውስጥ እነርሱ ያላችውንም የለላችውንም እየተኮሱ እሱ ድግሞ እንደ እግር ኩዋስ ጭማሪ ሰዓት ይሰጣቸዋል።
አቤት ውርደት!