Page 1 of 1
ይህ ለአቤቢ እና ለህውሃት ደጋፊ ካድሬዎች " እውነት ለዘላለም እንደኮሶ ለሚመራችሁ በሙሉ"
Posted: 24 Nov 2020, 11:25
by Jirta
ሰበር የምስራች ዜና!
ማይጠምሪ ከተማ በቁጥጥር ስር ዋለች!

በአዳርቃይ በኩል ወደ ማይጠምሪ እየተዋጋ የሰነበተው የአማራ ልዩ ሃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ በአንድ በኩል ሲገፋ በጀርባ በእንዳባጉና የመጣው መከላከያ ደግሞ ተከዜን ተሻግሮ ማይጠምሪ የነበረውን የትህነግ ታጣቂ ብትንትኑን አውጥተውታል። አሮጌ ከተማ ተብሎ የሚታወቀው የማይጠምሪ ከተማ ክፍል ሙሉ ለሙሉ በቁጥጥር ስር ሲውል አዲሱ ከተማ የሚባለው ውስጥ መሽጎ የነበረው የትህነግ ታጣቂ ንብረት እያቃጠለ እግሬ አውጭኝ ብሎ እየፈረጠጠና እጅ እየሰጠ ይገኛል።
ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን!
ድል ለአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሽያ!
ድል ለፋኖ!
ሙሉነህ ዮሐንስ
Re: ይህ ለአቤቢ እና ለህውሃት ደጋፊ ካድሬዎች " እውነት ለዘላለም እንደኮሶ ለሚመራችሁ በሙሉ"
Posted: 24 Nov 2020, 14:45
by AbebeB
Jirta wrote: ↑24 Nov 2020, 11:25

is ማይጠምሪ that big city or just a village of few cottages?. So, what is the significance for business as usual? kkk
Re: ይህ ለአቤቢ እና ለህውሃት ደጋፊ ካድሬዎች " እውነት ለዘላለም እንደኮሶ ለሚመራችሁ በሙሉ"
Posted: 24 Nov 2020, 14:54
by Za-Ilmaknun
AbebeB wrote: ↑24 Nov 2020, 14:45
Jirta wrote: ↑24 Nov 2020, 11:25
ሰበር የምስራች ዜና!
ማይጠምሪ ከተማ በቁጥጥር ስር ዋለች!

በአዳርቃይ በኩል ወደ ማይጠምሪ እየተዋጋ የሰነበተው የአማራ ልዩ ሃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ በአንድ በኩል ሲገፋ በጀርባ በእንዳባጉና የመጣው መከላከያ ደግሞ ተከዜን ተሻግሮ ማይጠምሪ የነበረውን የትህነግ ታጣቂ ብትንትኑን አውጥተውታል። አሮጌ ከተማ ተብሎ የሚታወቀው የማይጠምሪ ከተማ ክፍል ሙሉ ለሙሉ በቁጥጥር ስር ሲውል አዲሱ ከተማ የሚባለው ውስጥ መሽጎ የነበረው የትህነግ ታጣቂ ንብረት እያቃጠለ እግሬ አውጭኝ ብሎ እየፈረጠጠና እጅ እየሰጠ ይገኛል።
ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን!
ድል ለአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሽያ!
ድል ለፋኖ!
ሙሉነህ ዮሐንስ
is ማይጠምሪ that big city or just a village of few cottages?. So, what is the significance for business as usual? kkk
You don't even know why you are standing with TPLF?

of course, other than the paycheck that never seem to be coming anymore.

Ye Dush neger!! kkkkkkkkkkkkkk