Page 1 of 1

ጁንታው ሮኬት የሚተኩስው ጭላ አግባ ከሚባል ቦታ እንደ ሆነ ታወቀ

Posted: 23 Nov 2020, 23:08
by Horus

ዎያኔ በ4ቱ ማዕዘነ አለም ብትንትኗ እየወጣ ነው ። ሱዳን የገባው የትግሬ ልዩ ሃይል አዲስ የሽብር ቡድን ጀምሯል ። ከዚያ እየለቀሙ ማስር ነው ። ከአፋር፣ ጂቡቲ፣ አዲስ አበባ፣ ጋምቤላ እስከ ሰሚን ምድረ ሌባ፣ ምድረ ጄኔራል እየሸሸ ነው ። ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆኖ እንደ ሰም እየቀለጠ ነው ። በዚያቅ ልክ ሁሊሽም እየታደኑ ነው ።