Page 1 of 1

ያለፉትን ጊዚያት ፊት ለፊት አምጥቶ- ክፉም ቢሆን በጎ ትዝታን ተክቶ-. ለምን አይናገር ይናገራል ፎቶ። ወያኔ የጥንት ፎቶዎች እየለጠፈች አሁን እያሸነፍኩ ትላለች።

Posted: 23 Nov 2020, 12:29
by Abere
ያለፉትን ጊዚያት ፊት ለፊት አምጥቶ- ክፉም ቢሆን በጎ ትዝታን ተክቶ-. ለምን አይናገር ይናገራል ፎቶ። ወያኔ የጥንት ፎቶዎች እየለጠፈች አሁን እያሸነፍኩ ትላለች።

አለንን በመተው ነበርን ተክቶ
ለምን አይናገር ይናገራል ፎቶ!!!!!

መታሰብያነቱ ታንክ እያንጠባጠቡ ለሚሸሹ በቆሎ እየጠበሱ ለሚበሉ የትግሬ ወንበዴዎች።