Debrep@rno's Last Help-Me Cry 2 Us Eritreans: ውጭ የምትኖሩ ኤርትራዊያን በተቃውሞ አግዙን ።!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 23 Nov 2020, 10:28

Seyoum Teshome
2tSpf9ironmsocred ·
#መሳቅ_ክልክል_ነው
የዛሬው #የደፂ የትግርኛ መግለጫ ሲጠቃለል፦
============--------------------------------->>>>>>>>>>>>>>
1. በዚህ ጦርነት መቶ በመቶ የአማራ ልዩ ሃይል ጋር ነው የገጠምነው፣ መቶ ፐርሰት ከኤርትራ ጦር ጋር ነው የገጠምነው፣መቶ በመቶ ከአብይ ጦር ጋር ነው የገጠምነው።
2. ምጥጥኑን ስንመለከት አንድ የትግራይ ወታደር ለሁለት ክፍለጦር የሚግጥም ሲሆን ገጥሞም እያሸነፈው ነው።
3. አሁን በተደጋጋሚ 72 ሰአት የሚሉት ስለተሸነፉ ነው። እኛ ፈጽሞ ጊዜ ልንሰጣቸው አይገባም።
4. ውጭ የምትኖሩ ኤርትራዊያን በተቃውሞ አግዙን ።
5. ውሸት እየሰማችሁ አትረበሹ። እያሸነፍናቸው ነው። በተለይ የአድዋና አክሱም መያዝ ብዙ ሰውን አስደንግጧል፣ አትደንግጡ። See Less