Two Agame Colonels, leading a Division, were Sent to their Maker at MayqnaTl, in Halafi Mengedis Backyard of Temben!
Posted: 23 Nov 2020, 03:17
Seyoum Teshome
14h ·
ሰበር ዜና፦ የመከላከያ ሠራዊታችን በአድዋ ተምቤን መሥመር ማይቅናጥል በተባለውና ልዩ ስሙ ሰላስል በተሰኘው የሐውዜን ተምቤን መገንጥያ መንገድ የገጠመውን የጁንታውን ኃይል ድል አደረገው። በዚሁ መገንጠያ ላይ የሠራዊቱን ግሥጋሴ ለመግታት በኮሎኔል ጸጋዬ ማርክስና በኮሎኔል ሸሪፎ የሚመራው የጁንታው አንድ ክፍለ ጦር ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል፡፡
የመከላከያ ዘመቻ ዋና መመሪያ ማምሻውን እንዳስታወቀው የመከላከያ ሠራዊታችን ክፍለ ጦሩን ሙሉ በሙሉ ከደመሰሰ ቡኋላ ወደ መቀሌ የሚያደርገውን ጉዞ አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡
Please wait, video is loading...