Page 1 of 1

ቀንደኛ የጁንታው መሪዎች በሞት ፍርድ መቀጣት አለባቸው

Posted: 22 Nov 2020, 23:09
by Horus

በእኔ ግምት ብዙዎቹ የሰራዊት ጨፍጫፊዎች፣ ዘር አጥፊዎች እና ተመሳሳይ ወንጀለኞች በጦር ፍርድ ቤት ቀርበው በሞት መቀጣት ይኖርባችዋል ። ክዚያ ያነሰ ፍትህ ሊሆን አይችልም፣ ለሌሎች ተምሳሳይ ወንጅለኞችም ትምህርት አይሆንም