Page 1 of 1
ሌ/ጄ አበባው ታደሰ አክሱም ላይ ቆመው መቀሌን ወደታች እያዩ ጁንታውን ከተደበቀበት ልናወጣው እየሄድን ነው
Posted: 22 Nov 2020, 15:56
by ethioscience
Please wait, video is loading...
Posted: 22 Oct 2022, 09:34
by eden
“በብርሃን ፍጥነት እናጠፋዋለን”
November, 2020
Re: ሌ/ጄ አበባው ታደሰ አክሱም ላይ ቆመው መቀሌን ወደታች እያዩ ጁንታውን ከተደበቀበት ልናወጣው እየሄድን ነው
Posted: 22 Oct 2022, 09:54
by ethioscience
አይጥ ጸጥ ሲልላት ከተማው ላይ የነገሰች ይመስላታል ከሆነ ነገሩ...... በድጋሚ መጥተናል:: Stay tuned images are loading.......
Re: ሌ/ጄ አበባው ታደሰ አክሱም ላይ ቆመው መቀሌን ወደታች እያዩ ጁንታውን ከተደበቀበት ልናወጣው እየሄድን ነው
Posted: 22 Oct 2022, 10:08
by Sam Ebalalehu
Eden " በብርሀን ፍጥነት" እናጠፋዋለን ከማለቱ በፊት ይህን " የመንደር ወንበዴ " ብሎአል። ለማስታወስ ብየ ነው "የረሳሽውን። "
Re: ሌ/ጄ አበባው ታደሰ አክሱም ላይ ቆመው መቀሌን ወደታች እያዩ ጁንታውን ከተደበቀበት ልናወጣው እየሄድን ነው
Posted: 22 Oct 2022, 10:14
by Axumezana
በኤርትራ፥ ጀነራል፥ እየተመሩ፥ሁለት፥ አገር፥ ጦር፥ መንገድ፥ መንገዱን፥ ይዞ፥ ስለተጓዘ፥ ትግራይን፥ ከወያኔ፥ ነፃ፥ አውጥቻለሁ፥ ብሎ፥ሞፈከር፥ ጅልነት፥ ነው። ተላላኪው፥ Abebaw welcome to the killing field. Revenge time for destroying the infrastructure and the economy of Tigray .
Re: ሌ/ጄ አበባው ታደሰ አክሱም ላይ ቆመው መቀሌን ወደታች እያዩ ጁንታውን ከተደበቀበት ልናወጣው እየሄድን ነው
Posted: 22 Oct 2022, 10:22
by eden
Sam Ebalalehu wrote: ↑22 Oct 2022, 10:08
" በብርሀን ፍጥነት" እናጠፋዋለን ከማለቱ በፊት ይህን " የመንደር ወንበዴ " ብሎአል። ለማስታወስ ብየ ነው "የረሳሽውን። "
የመንደር ወንበዴን ለማጥፋት መሆኑ ነው ሁለት አመት መንግስትን አልበቃ ያለው?
P.s. ጠቅላዩን ትተህ፣ የተላላኪውን ውታፍ ትነቅል ጀመር lol
Re: ሌ/ጄ አበባው ታደሰ አክሱም ላይ ቆመው መቀሌን ወደታች እያዩ ጁንታውን ከተደበቀበት ልናወጣው እየሄድን ነው
Posted: 22 Oct 2022, 10:26
by Asmara
Sam Ebalalehu wrote: ↑22 Oct 2022, 10:08
Eden " በብርሀን ፍጥነት" እናጠፋዋለን ከማለቱ በፊት ይህን " የመንደር ወንበዴ " ብሎአል። ለማስታወስ ብየ ነው "የረሳሽውን። "
Sam, please go easy on Eden. Edu is so confused with the fast changing situation. Adwa, Axum are gone from the hands of the terrorist group.
Next week the general will give another interview from Mekele that will herald the final demise of the Junta.
Re: ሌ/ጄ አበባው ታደሰ አክሱም ላይ ቆመው መቀሌን ወደታች እያዩ ጁንታውን ከተደበቀበት ልናወጣው እየሄድን ነው
Posted: 22 Oct 2022, 10:32
by Asmara
Axumezana wrote: ↑22 Oct 2022, 10:14
በኤርትራ፥ ጀነራል፥ እየተመሩ፥ሁለት፥ አገር፥ ጦር፥ መንገድ፥ መንገዱን፥ ይዞ፥ ስለተጓዘ፥ ትግራይን፥ ከወያኔ፥ ነፃ፥ አውጥቻለሁ፥ ብሎ፥ሞፈከር፥ ጅልነት፥ ነው። ተላላኪው፥ Abebaw welcome to the killing field. Revenge time for destroying the infrastructure and the economy of Tigray .
Doesn't matter who leads the war. What is important is Weyane will be history soon.
I am preparing my champagne ....

Re: ሌ/ጄ አበባው ታደሰ አክሱም ላይ ቆመው መቀሌን ወደታች እያዩ ጁንታውን ከተደበቀበት ልናወጣው እየሄድን ነው
Posted: 22 Oct 2022, 10:41
by Asmara
Re: ሌ/ጄ አበባው ታደሰ አክሱም ላይ ቆመው መቀሌን ወደታች እያዩ ጁንታውን ከተደበቀበት ልናወጣው እየሄድን ነው
Posted: 22 Oct 2022, 10:52
by Sam Ebalalehu
Eden " የመንደር ወንበዴ" ማጥፋት ቀላል አይደለም። ህዝቡን ከለላ አርጎ ነው የሚዋጋው። የኢትዮጵያ መንግሥት ትልቅ ጥንቃቄ ማረግ ነበረበት። አድርጎአልም። በአሁኑ ዘመን የ genocide lobby ጥይት ህዝብ በተሰበሰበት ቦታ ተኩሰሽ አይደለም ህወሓት እንደ አይጥ ሲቆፍር የነበረውን ምሽግ ስታፈርሽ genocide ይሸታቸዋል። It is becoming business my dear friend. ባለፈው ቀን የአላማጣ ህዝብ ENDFን በደስታ ሲቀበል የሚያሳይ ቪዲዮ አየሁ። በዛ ህዝብ ስም ነው የ genocide lobbyist ኑሮአቸውን የመሰረቱት።
በነገራችን ላይ Eden TPLF እና የ ትግራይ ህዝብ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው የሚለውን የአንቺን ፅንፈሀሳብ የምንፈትሽበት ቀን እየቀረበ ነው።
Re: ሌ/ጄ አበባው ታደሰ አክሱም ላይ ቆመው መቀሌን ወደታች እያዩ ጁንታውን ከተደበቀበት ልናወጣው እየሄድን ነው
Posted: 22 Oct 2022, 11:03
by eden
Ebalalehu
በሁለት የትግሬ መሪዎች ሽኩቻ ውስጥ - የጦርነቱ ባለቤት መስለህ መቅረብህ፣ ራስህን የመሸወድ ብቃትህን ያሳብቃል lol
አንተ'ኮ የለህበትም. የሚፋጁት ትግራይና ሌላ ትግራይ. አንተ የጦርነቱ ባለቤት አይደለህም. ዝም ብለህ ወይ ከዚ ወይ ከዛኛው ትግሬ ትሰለፍና መስዋእት ትከፍላለህ እንጂ. አምና (2000) ለአንዱ ዘንድሮ (2020) ለሌላው ትግራይ መሪ ተሰዋህ. አምና ለመሌ ዘንድሮ ለኢሱ ሞትክ. አይደለም እንዴ?
የሆንክ ንገሩኝ ባይ ፍልጥ lol
Re: ሌ/ጄ አበባው ታደሰ አክሱም ላይ ቆመው መቀሌን ወደታች እያዩ ጁንታውን ከተደበቀበት ልናወጣው እየሄድን ነው
Posted: 22 Oct 2022, 11:14
by Sam Ebalalehu
ራስሽን ማታለል አትደክሚም። የአማራ ፋኖ ቀበሌሽ እየንተጓራደደ አሁንም የኢሳያስን ካርድ ትመዣለሽ ትርፍ ይኖረዋል ብለሽ። ትልቅ ስህተት። የኢትዮጵያን ህዝብ እንደ አጎቶችሽ አትናቂ። ጠላት እና ወዳጁን ጠንቅቆ ያውቃል።
Re: ሌ/ጄ አበባው ታደሰ አክሱም ላይ ቆመው መቀሌን ወደታች እያዩ ጁንታውን ከተደበቀበት ልናወጣው እየሄድን ነው
Posted: 22 Oct 2022, 11:27
by eden
ኢትዮጱያውያን ስር መደበቅም ያሰኝሃል? lol
ኢትዮጵያውያን (ፋኖን ጨምሮ) ምን ያህል አንተን መሰል
ውታፍ ነቃይ እንደሚጠየፍ ሳልነግርህ አልለፍ
ለነገሩ ታውቀዋለህ
አንተን መናቅ ህዝብ መናቅ ሆነ. ለነገሩ አንተንም አልናቅኩም፣ ላስተምርህ አልኩ እንጂ. መማማር ደሞ ክፋት የለውም
እስቲ እረፍት ውሰድ lol
Re: ሌ/ጄ አበባው ታደሰ አክሱም ላይ ቆመው መቀሌን ወደታች እያዩ ጁንታውን ከተደበቀበት ልናወጣው እየሄድን ነው
Posted: 22 Oct 2022, 11:41
by Sam Ebalalehu
እኔን የመናቅ ቁመናው የለሽም። እኔ የመንደር ካድሪ ስለኔ ምን እንደሚያስብ አስቤ አላውቅም። ድንገት ተነስተሽ አንቺ ከኔ በላይ ኢትዮጵያዊ ሆነሽ እራስሽን ለ ER ደንበኛዎች ስታቀርቢ አታፍሪም። ባለቀ ሰአት የፋኖ ደጋፊ መሆን ምን ይባላል። ህሊና የለሽም። ቢኖርሽ ይጠየፍሽ ነበር።
Re: ሌ/ጄ አበባው ታደሰ አክሱም ላይ ቆመው መቀሌን ወደታች እያዩ ጁንታውን ከተደበቀበት ልናወጣው እየሄድን ነው
Posted: 22 Oct 2022, 12:15
by eden
አቶ እባላለው የሚሉህ ፍልጥ፣
እስኪ ይሄን እንሞክር. አንተ እኔ ስለፋኖ ያልኩትን አምጣና አሳጣኝ. እኔ ደሞ አንተ ያልከውን አምጥቼ ላስጣህ? እሺ? ከዛ ወይ አንተ ወይ እኔ እይወሸከትን እንደሆነ ለሁሉም ግልፅ ይሁን. Deal?