Page 1 of 1

የ2013 የትግሬ ጦርነት ለኢትዮጵያ ሰራዊት ግዙፍ መለማመጃ እድል (Exercise) ሆኖዋል

Posted: 20 Nov 2020, 21:47
by Horus
በግፍ የተገደሉት ወታደሮች ሃዘን እንዳለ ሆኖ በዚህ ሰዓት ሰራዊቱና አየር ሃይሉ የሚያደርጉት ድንቅ የሆነ ድል መምታት ብቻ ሳይሆን ግዙፍ ዋጋ ያለው ልምድ እያካበተ ነው።

አስደናቂ የሆነ የምድርና ያየር ተናባቢ ኮኦርዲኔተድ የሆነ ዘመቻ

ባለ ብዙ ግንባር ተናባቢ ዘመቻ

ቴክኖልጂ መር የሆነ ዘመቻ

የሮቦቲክስ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መር የሆነ ዘመቻ

ብሄራዊ የፖለቲካና አለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ዘመቻ

እረ ስንቱ ስንቱ በገንዘብ የማይገዙ ልምዶች እያካበተ ነው ።

አንድ የጦር ሃይል ለብዙ ዘመን ሊሰለጥን ሊለማምድ ይችላል ። ግን የዚያ ሁሉ መፈተኛው ተግባር ነው ። አሁን የሚታየው ተግባር ነው።

ኢትዮጵያ በእርግጥም ሃያልና የሚፈራ የጦር ሃይል እየገነባች ነው ፣ በተግባር የተፈተነ ፣ በተለይ በዘመናዊ ውጊያ !!!