Page 1 of 1
በሰሞኑ ጦርነት የሲዳማ ሚና ምን መሆን አለበት [የሲዳማ "ሸኔ" ፈርተዋል!]
Posted: 20 Nov 2020, 19:44
by Dawi
በትሕነግ ወልቃይት ፀገዴ ጉዳይና ዘመቻ ላይ ሳይጠሩ የዘረኛ አፉቸውን ከፍተዋል፣ ማን እንደሆኑ እያሳዩ ነው፣ የትሕነግ/ጃዋር ዖነግ ቡችሎች መሆናቸውንም አረጋግጠዋል።
እንደሸኔ ወደ ጋርዮሽ ዘመን ኢትዮጵያኖችን ለመመለስ በመፈለግ ዶ/ር ዐብይን እየተቃወሙ ነው።
Re: በሰሞኑ ጦርነት የሲዳማ ሚና ምን መሆን አለበት [የሲዳማ "ሸኔ" ፈርተዋል!]
Posted: 20 Nov 2020, 19:55
by AbebeB
Dawi wrote: ↑20 Nov 2020, 19:44
በትሕነግ ወልቃይት ፀገዴ ጉዳይና ዘመቻ ላይ ሳይጠሩ የዘረኛ አፉቸውን ከፍተዋል፣ ማን እንደሆኑ እያሳዩ ነው፣ የትሕነግ/ጃዋር ዖነግ ቡችሎች መሆናቸውንም አረጋግጠዋል።
እንደሸኔ ወደ ጋርዮሽ ዘመን ኢትዮጵያኖችን ለመመለስ በመፈለግ ዶ/ር ዐብይን እየተቃወሙ ነው።
ኤርሚቲ aka Dawi,
አፈህ እንዲህ የሰፋው በተጋበዝክብት መድረክ ስታስተምር ስለኖርክ ነው አይደል?
ነው ወይስ በድንቁርናህ ብዛት የማይመለከትህንና የምትለውን ስትደጋም ይሆን?
ለመሆኑ ሱሪህ ሰላም ነው? kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
You drive me crazy.