Page 1 of 1
ሰበር ዜና፣ ዛሬ ኅዳር 11 2013 የመከላከያ ሠራዊት አክሱምን አድዋንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ።
Posted: 20 Nov 2020, 11:47
by pushkin
Please wait, video is loading...
Re: ሰበር ዜና፣ ዛሬ ኅዳር 11 2013 የመከላከያ ሠራዊት አክሱምን አድዋንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ።
Posted: 20 Nov 2020, 11:52
by Ejersa
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዛሬ ኅዳር 11 2013 የመከላከያ ሠራዊታችን አክሱምን አድዋንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ።
በምዕራብ ግንባር የሕወሐት ጁንታን ኃይል እያጠቃ ያለው የመከላከያ ሠራዊታችን፣ ከሽሬ በኋላ ሰለህለሃ ላይ የመሸገ የሕወሐት ኃይል ገጥሞት ነበር። ሰለህለሃ ላይ የመሸገው የጁንታው ኃይል መንገዱን በዶዘር ቆርጦና አስፓልቱን አበላሽቶ በቦታው ከባድ መከላከል አድርጓል።
የመከላከያ ሠራዊቱ የጁንታውን ተከላካይ ኃይል ሠብሮ በመግባት አክሱምን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል።
ከአክሱም ወደ አድዋ በነበረው ጉዞ በአንዳንድ ቦታዎች ላይ የጁንታው ኃይል ለመከላከል ቢሞክርም፣ በመከላከያ ሠራዊቱ ድል ሆኗል።
መከላከያ እንቲጮንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጥሮ ወደ አዲግራት ከተማ እየገሠገሠ ይገኛል።
አያሌ የጁንታው ተዋጊዎች እጃቸውን የሰጡ ሲሆን ከድተው ከጁንታው ጋር ሆነው ሲዋጉ የነበሩ ወታደሮችም ይገኙበታል።
Re: ሰበር ዜና፣ ዛሬ ኅዳር 11 2013 የመከላከያ ሠራዊታችን አክሱምን አድዋንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ።
Posted: 20 Nov 2020, 11:59
by dawwit
Key word ‘ዙርያ
Re: ሰበር ዜና፣ ዛሬ ኅዳር 11 2013 የመከላከያ ሠራዊት አክሱምን አድዋንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ።
Posted: 20 Nov 2020, 12:07
by Hameddibewoyane
Re: ሰበር ዜና፣ ዛሬ ኅዳር 11 2013 የመከላከያ ሠራዊት አክሱምን አድዋንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ።
Posted: 20 Nov 2020, 12:14
by pushkin
Please wait, video is loading...
Re: ሰበር ዜና፣ ዛሬ ኅዳር 11 2013 የመከላከያ ሠራዊት አክሱምን አድዋንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ።
Posted: 20 Nov 2020, 12:19
by Ejersa
Please wait, video is loading...
Re: ሰበር ዜና፣ ዛሬ ኅዳር 11 2013 የመከላከያ ሠራዊት አክሱምን አድዋንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ።
Posted: 20 Nov 2020, 12:27
by Kuasmeda
Re: ሰበር ዜና፣ ዛሬ ኅዳር 11 2013 የመከላከያ ሠራዊት አክሱምን አድዋንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ።
Posted: 20 Nov 2020, 12:32
by Hameddibewoyane
pushkin wrote: ↑20 Nov 2020, 11:47
Please wait, video is loading...
Re: ሰበር ዜና፣ ዛሬ ኅዳር 11 2013 የመከላከያ ሠራዊት አክሱምን አድዋንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ።
Posted: 20 Nov 2020, 13:23
by pushkin
Re: ሰበር ዜና፣ ዛሬ ኅዳር 11 2013 የመከላከያ ሠራዊት አክሱምን አድዋንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ።
Posted: 20 Nov 2020, 13:27
by Ejersa
Re: ሰበር ዜና፣ ዛሬ ኅዳር 11 2013 የመከላከያ ሠራዊት አክሱምን አድዋንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ።
Posted: 20 Nov 2020, 13:56
by Hameddibewoyane
Re: ሰበር ዜና፣ ዛሬ ኅዳር 11 2013 የመከላከያ ሠራዊት አክሱምን አድዋንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ።
Posted: 20 Nov 2020, 14:15
by Kuasmeda
Re: ሰበር ዜና፣ ዛሬ ኅዳር 11 2013 የመከላከያ ሠራዊት አክሱምን አድዋንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ።
Posted: 20 Nov 2020, 14:58
by pushkin
Re: ሰበር ዜና፣ ዛሬ ኅዳር 11 2013 የመከላከያ ሠራዊት አክሱምን አድዋንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ።
Posted: 20 Nov 2020, 18:34
by pushkin
Re: ሰበር ዜና፣ ዛሬ ኅዳር 11 2013 የመከላከያ ሠራዊት አክሱምን አድዋንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ።
Posted: 21 Nov 2020, 09:27
by pushkin
ሰበር ዜና: የመከላከያ ሰራዊት አዲግራትን ከሕዋት ጁንታው ሙሉ በሙሉ ነፃ አውጥቷል በአሁን ሰዓት ወደ መቐለ እያመራ መሆኑ ታውቋል።