Page 1 of 1

የትግራይ ነፃ አውጪ እግሬ አውጪኝ እያለ ነው

Posted: 19 Nov 2020, 23:00
by Bwendimu
መቸስ ለጉድ ነው የተፈጠርነው:: የኢትዮጵያን ድሃ ህዝቦች ዘርፎ ገድሎ በሰላም የኖረ የለም:: የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም የእጁን ያገኛል:: የትላንቱ የትግራይ ነፃ አውጪ ማፊያ ዛሬ እግሬ አውጪኝ ተያይዟል:: :mrgreen:

Re: የትግራይ ነፃ አውጪ እግሬ አውጪኝ እያለ ነው

Posted: 20 Nov 2020, 00:58
by Fed_Up
ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ:: የወያኔ ሁሉ ቁንጮ ብዳታሙ ወያኔን እንደ ትኩስ ድንቺ ከእጁ ላይ ጣለ ማለት ነው? ወይስ አልተከፈለህም?

Bwendimu wrote:
19 Nov 2020, 23:00
መቸስ ለጉድ ነው የተፈጠርነው:: የኢትዮጵያን ድሃ ህዝቦች ዘርፎ ገድሎ በሰላም የኖረ የለም:: የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም የእጁን ያገኛል:: የትላንቱ የትግራይ ነፃ አውጪ ማፊያ ዛሬ እግሬ አውጪኝ ተያይዟል:: :mrgreen:

Re: የትግራይ ነፃ አውጪ እግሬ አውጪኝ እያለ ነው

Posted: 20 Nov 2020, 01:48
by Abe Abraham
ብዳታሙ ወያኔ :lol: :lol: