ወያኔ ሮኬት ከማስወንጨፍ ወደ ድንጋይ በወንጭፍ ተቀይሯል!
Posted: 19 Nov 2020, 14:45
አይ ወያኔ! ሮኬትና ሚሳኤል #አናርከፈክፍባችኋለን እያሉ ሲዝቱና ሲያስፈራሩን የነበሩት ከግብፅ በተበደሯቸው #ተኳሾች ኖሯል ለካ ነገሩ እንደዚህ ነው። ከጫካ ጀምሮ ወያኔዎች ዘመናዊ የጦር መሣሪያዎችን የማንቀሳቀስ ዕውቀት ሆነ ብቃት የላቸውም። ሄሊኮፕተር በድንጋይ ማረክን ሲሉ እንጂ ሄሊኮፕተር አብራሪ ያላቸው አይመስለኝም። አንድ ትግራይ ጀት አብራሪነት ቢያስተምሩት ትምህርቱ ናላውን አዞረው አሉ። እንዳይደርስ የለምና እንደ ምንም ብሎ ለመመረቅ በቃ። በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ የክብር እንግዳ ሆኖ የተገኘው ማን ቢሆን ጥሩ ነው? መለስ ዜናዊ! የተመራቂው ውጤት ምን ቢሆን ጥሩ ነው? ከተመራቂዎቹ ሁሉ የመጨረሻ ዝቅተኛ ውጤት። በአጠቃላይ ወያኔዎች ትላልቅ የጦር መሣሪያዎችን መዝረፍ እንጂ መስረቅ አይችሉም። በኢትዮጵያ አሉ የተባሉ ሚሳኤሎችን ዘርፈው ከወሰዱ በኋላ የሚሳኤሉ መቆጣጠሪያ አዲስ አበባ መሆኑ ትዝ ያላቸው ጦርነቱ ከተጀመረ በኋላ ነው።
ከሰሜን ዕዝ ላይ ብዛት ያላቸው ሮኬቶች ከመዝረፋቸው በፊት ግን ተኳሾችን ከግብፅ መንግስት ተበድረው ኖሯል። በጥቅምት ወር ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት የግብፅ ወታደሮች መካኸል ዘጠኝ ወታደሮች በቦሌ ይሁን በሁመራ ሾልከው መቀሌ ገብተው ኖሯል። የግብፅ መንግስት ትላንት ዘጠኝ ዜጎቹን ከትግራይ ማስወጣቱን Ahram Online ዘግቧል። አሁን ከውስጥ አዋቂዎች በደረሰኝ መረጃ መሰረት ትላወደ ሀገራቸው ከተሸኙት ግብፃውያን ውስጥ የተወሰኑት የወያኔዎች ብቸኛ ሮኬት ተኳሾች ኖረዋል ለካ። ስለዚህ ወያኔ ሮኬት ከማስወንጨፍ ወደ ድንጋይ በወንጭፍ ተቀይሯል።