ፒፒን ወክለው፣ ከአማራ ጋር ወግነው፣ ኤርትራን አግዘው ትግራይን ሊወጉ በአፋር በኩል የተሰለፉት የአብይ ታማኝ የኦሮሞ ዘማቾች ስለተገባደዱ ሌላ ምልምል ያስፈልጋል ተባለ፡፡
ኦሮሚያ ውስጥና ዲያስፖራ ያለህ ኦሮሞ ሁሉ፤ ወገንህ በማይመለከተው ጦርነት በአማራና ትግሬ መካከል ገብቶ በውጊያ እንዳይሞት በርትተህ ሥራ!
ኦሮሞ ከኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ጋር ተባብሮ ሀገሩን ኦሮሚያ ነጻ የሚያወጣበት ወሳኛ ጊዜ ላይ ነን፡፡