Page 1 of 1
የሸወደ ትርጉም
Posted: 19 Nov 2020, 02:18
by Abe Abraham
የሸወደ ትርጉም
Amharic Dictionary
verb
አሳተ።
English Dictionary
noun
weasel

Re: የሸወደ ትርጉም
Posted: 19 Nov 2020, 02:37
by Horus
አቤ ...
ሸወደ እስላንግ ነው ። የምርህ ክሆነ 'ሸውደ' የሚለው ቃል አሳሳተ ሳይሆን ዘዴ ተጠቀመ ማለት ነው ። ዘዴ ከሚለው ስም ዘደው የሚለው ግስ ተነስቶ ነው ዘደወ ማለት ያስችገራቸው 'ዘውደ' ያሉት ። ዘወደ ማለት ባለዘዴ ሆነ፣ ዘዴ ተጠቀመ ማለት ነው ። ያ ነው ዘወደ ሸወደ የተባለው !!! እውቀት ብርሃን ነው !!!
Re: የሸወደ ትርጉም
Posted: 19 Nov 2020, 12:47
by Abe Abraham
Horus wrote: ↑19 Nov 2020, 02:37
አቤ ...
ሸወደ እስላንግ ነው ። የምርህ ክሆነ 'ሸውደ' የሚለው ቃል አሳሳተ ሳይሆን ዘዴ ተጠቀመ ማለት ነው ። ዘዴ ከሚለው ስም ዘደው የሚለው ግስ ተነስቶ ነው ዘደወ ማለት ያስችገራቸው 'ዘውደ' ያሉት ። ዘወደ ማለት ባለዘዴ ሆነ፣ ዘዴ ተጠቀመ ማለት ነው ። ያ ነው ዘወደ ሸወደ የተባለው !!! እውቀት ብርሃን ነው !!!
Thank you for your information. Etymology is very important to know the deep meaning of words.
Re: የሸወደ ትርጉም
Posted: 19 Nov 2020, 12:58
by Abere
ይቺ ሸለመጥማጥ (weasel) ወያኔ መሆኗነው። ስለዚህ ወያኔ መጀመሪያ አንበሳ ነኝ አለች፣ ቀጥላ ጅብ ሆነች አሁን ደግሞ ሸለመጥማጥ። ታዲያ ማንን አታለለች ሊባል ነው እራሷን ሳይሆን አይቀርም። ይቺ መልቲ weasel ቂቂቂ
Re: የሸወደ ትርጉም
Posted: 19 Nov 2020, 14:53
by Guest1
ዊዝል፤ አሳሳተ አይደለም።
ሸወደ = አታለለ በዘዴ።