Page 1 of 1

Debertsion's hiding place(church) exposed by an Insider!!

Posted: 19 Nov 2020, 00:28
by Wedi
Debertsion's hiding place(church) exposed by an Insider!!

Debertsion is hiding in a church in Mekelle university southern edge about 20 m from students stadium


ጥብቅ መረጃ!
በምን መልኩ የተከበረውን የመከላከያ ሰራዊታችንን ላግዝ ብየ ስጨነቅ ነበር አሁን የዜግነቴን የምወጣበት ቀን የደረሰ መሰለኝ። መቀሌ ዩንቨርሲቲ እንዳየሱስ ካምፓስ ተማሪ እያለሁ ከዩንቨርሲቲው በስተ ደቡብ ከተማሪዎች ስታዲዮም በግምት ከ20 እስከ ሰላሳ ሜትር ርቀት ላይ በሪኢንፎርስድ ኮንክሪት የተገነቡ እያንዳንዳቸው በግምት 5ሜ *12ሜ የሆኑ ሁለት ዋሻዎችን አይቸ ነበር። በወቅቱ ምንም አገልግሎት አይሰጡም ነበር። ከእነዚህ ዋሻዎች በ500 ሜትር ራዲየስ ውስጥ ሁለት አብያተክርስቲያናት አሉ ባለፈው ደብረጺዮን መግለጫ ሲሰጥ ሲሰማ የነበረው ድምጽ ከእነዚህ የሚመጣ ይመስለኛል!!! ከዋሻዎቹ በስተ ምእራብ ሌላ የእንዳየሱስ የሚባል ቤተክርስቲያንም በ700 ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል !! ከዚህ በተጨማሪም ጌታቸው ረዳ መግለጫ ሲሰጥ ጨለም ያለ ክፍል ከጀርባው በተጠረበ ድንጋይ የተገነባ ግንብ ይታያል። የዋሻዎቹ ግድግዳ እንደሱ አይነት እንደሆነ በአይኔ አይቸዋለሁ!!! የቦታዎች Coordinate ከታች በምስሉ እንደሚታየው ነው!!! ይህን ሚስጥራዊ ቦታ ለሚመለከታቸው ብቻ ለማስተላለፍ እድሉን አላገኘሁምና በማህበራዊ ሚዲያ ለመልቀቅ ተገድጃለሁ!!! ስለሆነም የዜግነት ግዴታችሁን ለመወጣት ይህን መረጃ ለሚመለከታቸው የመከላከያ አባላት እንዲደርስ እባካችሁ