Page 1 of 1

ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና) (የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች)!

Posted: 18 Nov 2020, 22:54
by Horus
በስነ ባህሪ ወይም የተግባር ሳይንስ ላይ ከቆምን ትህነግ በፍጹም አያሸንፍም። ስኬታማ አይሆንም ።

ቀድሞ ነገር ግልጽ የሆነ ተለይቶ የታወቀ አላማ የለውም ።

ስነ ባህሪ ስምንት ፓራሜትሮች አሉት ። አንድ ባንድ የትህነግ ተግባር እንመልከት ።

ተግባሩ ምንድን ነው?

ተግባሩ በጦርነት የኢትዮጵያን ጦር ሃይል አሸንፎ የመንግስት ስልጣን መያዝ ነው ።

አንድ፣
ተግባሩ የማን ተግባር ነው? ጦርነቱ የማን ጦርነት ነው? ተዋጊው ማነው?

ጦርነቱ የትህነግ ምሪዎችና ፓርቲ ስራ ነው ።

ግን የሚዋጉት ከጥቂቱ በስተቀር የጁንታው መሪዎችና ትህነግ አባላት አይደሉም ። ስለዚህ ተግባሩና ተግባሪው ከተለያዩ አንድ ተግባር አይሳካም።
ይህ ውድቀት አንድ ይባላል።

በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ስራዊት የራሱን ጦርነት ነው የሚዋጋው፣ ራሱንና አገር ለመከላከል ።

ሁለት፣
የጦርነቱ አላማ ወይም ፍላጎት ምንድን ነው? የማን ፍላጎት ነው?

የትህነግ ጁንታ አላማ ወይም ፍላጎት የኢትዮጵያን መንግስት ስልጣን ለመያዝ ነው ።

ግን የትግሬ ሚሊሺያ፣ ልዩ ሃይል፣ ወይም ሕዝብ አላማ ያዲስ አበባ መንግስት መሆን አይደለም ።

ስለዚህ በጁንታው አላማና በትግሬ ልዩ ሃይል መሃል የግብ፣ የፍላጎት፣ የጥቅም አንድነት የለም። የትግሬ ሕዝብም ሆነ ሚሊሺያ የሚሞቱለት አላማ የላቸውም ።
ይህ ወድቀት ሁለት ይባላል።

በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ሰራዊት ቁልጭ ያሉ ሁለት ግዙፍ አላማዎች፣ ፍላጎቶች አሉት፤ ራሱን ከሞትና መፍረስ መከላክል እና አገር የመጠበቅ ወታድራዊ ግዴታው ።

ሶስት፣
የጁንታው ሰራዊት ማንን እንደ ሚዋጋ ያውቃልን? የትግሬ ሚሊሺያ ማን መዋጋት እንዳለበት የተገነዘበ ሃይል ነውን?

ከጥቂት የሰለጠኑ እና የትህነግ አባላት በስተቀር የጁንታው ታጣቂ ማንን እንደ ሚዋጋ አያቅም ። ማለትም ለምን እንደ ሚዋጋም፣ ማንን እንደ ሚዋጋም አያውቅም ። ይህ ወድቅት ሶስት ይባላል ።

በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ሰራዊት በትክክል ጁንታው ያሰለፋቸው ህይሎችን እነማን እንደሆኑ ያውቃል፣ የጠላት ሃይልን ለይቶ ያውቃል ።

አራት፣
ትህነግ ትክክለኛና በቂ እስትራተጂ አለውን?

በፍጹም የለውም ። ቀድሞ ነገር ሪያሊስቲክ የሆነ አላማ ስለሌለው ተግባሩ ግብ አልባ ነው ። በግብአት (ሪሶርስ) እና ክህሎት (ችሎታ) ደረጃ ከኢትዮጵያ ስራዊት ጋር ፈጽሞ የማይወዳደር ነው ።

ግጥሚያው እጅግ በሰለጠነ፣ እጅግ በታጠቀ ያገር ሰራዊትና ያልሰለጠነ ያልታጠቀ ሚሊሺያ ጋር የሚደረግ ጦርነት ነው።

በአንድ ቃል ትህነግ እስትራተጂ የሚባል ነገር የለውም ። ያለው ጭፍን ጀብደኛ የጦር ሜዳ ውጊያ አክሽና ቲያትር ነው ። ይህ ውድቀት አራት ይባላል ።

በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ሰራዊት ቁልጭ ያለ ተልዕኮ (ሚሽን) የተሰጠው፣ የሚዋጋበት በቂ መሳሪያና ግብዓት ያለው ፣ በቂ ልምምድና ክህሎት ያከማቸ ሃይል ነው ።

አምስት፣
ይህ ሁሉ ከተባለ በኋላ የትህነግ ሃይል ምን አይነት የሜዳ ተግባር፣ ፍጸማ (ፐርፎርማንስ) እንዲያደርግ ነው የሚጠብቀው?

በመስረቱ ወይ ሳይዋጋ እጅ መስጠት ወይም እስከ ተቻለው ተዋግቶ ሙት ሲበዛ መሸሽ መማረክ ብቻ ነው ያለው እድልና ድርጅታዊ ቁመና ።

ማለትም በዉጊያ ሜዳ የበላይነት ይዞ እስከ ማሸነፍ የሚያደርሰው አላማ፣ ግንዛቤ፣ ሎጂስቲክስ፣ ክህሎትና ስልጠና የለውም ።

የሰው ልጅ ሳይኮሎጂያዊ ሞራል እስከ ተወስነ ያታግለዋል ። ያም ቢሆን በትልቅ ንዴት የሚዋጋው የኢትዮጵያ ስራዊት እንጂ ተሸውዶ የዘመተው የትግሬ ሚሊሺያ አይደለም ። ይህ ውድቅት አምስት ይባላል።

ስድስት፣
ስለሆነም የትህነግ ጦርነት ዉጤት አልባ ነው ። ስኬት አልባ ጥረት ነው ። ትህነግ በዚህ ጦርነት አራት ኪሎ ስልጣን አይይዝም። በቃ ይህ ነው ግዙፉ ሃቅ ። ውድቀት ስድስት ።

ሰባት፣
አንድ ተግባር የአንድ ሰው ስብዕና (ካራክተር) መገለጫ ነው። ድርጅትም እንዲሁ ነው ። ትህነግ እንደ አንድ ሰውም ሆነ እንደ አንድ ድርጅት በዚህ ተግባሩ ፍጹም የተሳሳተ፣ ወዳቂ (ፌይሊንግ) ክስተት መሆኑን ያረጋግጣል፣ ጦርነቱ ሲያበቃ ማለቴ ነው ። ጦርነቱ የሚያበቃው ጁንታው ሙሉ በሙሉ በመሸነፍ ነው ። ይህ ሳይንስ ነው ።

ስምንት፣
ተግባር ሁሉ ትርጉም አለው። የትህነግ ጦርነት ትርጉም ምንድን ነው?

እንበልና ትህነግ ተሳክቶለት አራት ኪሎ ስልጣን ቢይዝ እንኳ ምን ለማድረግ ነው? 27 አመት ሙሉ ስልጣን ላይ ኖሮ ለምን እንዲነሳ ተድረግ? እና ዛሬ ስልጣን ላይ ቢወጣ ምን ለመፍጠር ነው ይህን ሁሉ ህይወት፣ ሃብትና እድገት የሚያጠፋው?

መልሱ አጭር ነው ። በትክክል ነገሩን ለመረመረ ጁንታው የታመመ ቡድን ነው ። አንድ ፓቶሎጂካል ክስተት ነው፤ ማለትም ከደንቆሮ፣ ከደካማ፣ ከተሳሳተ ድርጅትነት አልፎ በሶሺያል ፓቶሎጂ ደዌ የተያዘ ድርጅት ነው ።

ይህ ደሞ የትግራይ ሕዝብንም አብሮ ይዞ ወደ ጭለማ እየነዳ ያለ ማህበራዊ ነቀርሳ ነው ።

Re: ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና)

Posted: 19 Nov 2020, 00:14
by Horus

Re: ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና)

Posted: 19 Nov 2020, 01:36
by Horus

Re: ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና)

Posted: 19 Nov 2020, 01:58
by Guest1
H
ጦርነት ለምን?
ከ2 አመት በላይ ከመቀሌ ሆቴል መውጣት አልቻሉም። ታስረዋል።
ለህክምና እንኳን ወደ ውጭ አገር መውጣት አልቻሉም።
ተሰድበው የቀን ጅብ ተብለው በመቀሌ ከተማም በነጻነት መዘዋወር አቃታቸው።
አቢይ ከኢሳያስ ጋር ሽርጉድ ሲያበዛ በኛ ላይ ሴራ ለመጠንሰስ ነው አሉ።
አቢይ ከኢህኣድግ ወጣና የብልጽግና ፓርቲ መሰረተ።
አቢይ የራሱ ኮማንዶና ግዙፍ ልዩ ሃይል ማሰልጠን ጀመረ።
በኢህአድግ የሃብት ክፍፍል ካምፓኒዎቻቸው አንድባንድ ሊስወሰድ ሆነ።
ለካምፓኒዎቻቸው ዋስትና ኣጡ።
የፌድራል ሃይል መሰረቱ እንደፈለጉት አልሆነላቸውም።
አጋር ሽምጥ ተዋጊዎችን መርዳት ጀመሩ።
የገንዘብ መቀየር ትልቅ ኪሳራ ውስጥ ከተታቸው።
አጥፍተናል ተሳስተናል ብለው በአንድነት የጀመሩት ህዳሴ እኛን ለማጥቃት ሆነ አሉ።
ራሳቸውን ማስታጠቅ ኣጠናከሩ። በፓሮፓጋንዳም ህዝብን ከጎናቸው አሰለፉ።
የሰሜን ጦር በአንበጣ መከላከል ሽፋን ጠጋ አለ።
ሳይቀድሙን እንቅደም ብለው ወደ ጦርነት ውስጥ ገቡ።
ተገፍተው ተነጥለው ወደ ጦርነት እንዲገቡ ተደረገ።
ይህን narrative መቀልበስ ከቻል እስቲ ሞክር ክክክክክ

Re: ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና)

Posted: 19 Nov 2020, 02:12
by Horus
Guest11

በጣም ጥሩ ዝርዝር ነው ። ግን አትርሳ ! አንድ ሰው በራሱ መርህ እንጂ ሌሎች ባደረጉት የሚግፋና የሚመራ ከሆነ ተገዢ እንጂ ራስ ገዝ ሰው አይድልም ።

Re: ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና)

Posted: 19 Nov 2020, 02:33
by Roha
Well done Horus. It is very logical and convincing analysis. The sad part of this war is that the Woyanies will lose everything but the saddest, is, the poor people of Tigrai will lose whatever little they have. It was wrong the day they started this war and still they are making more wrongs. Therefore, they will definitely lose the war and more.
My question: what were the Tigraian elites thinking?
Horus wrote:
18 Nov 2020, 22:54
በስነ ባህሪ ወይም የተግባር ሳይንስ ላይ ከቆምን ትህነግ በፍጹም አያሸንፍም። ስኬታማ አይሆንም ።

ቀድሞ ነገር ግልጽ የሆነ ተለይቶ የታወቀ አላማ የለውም ።

ስነ ባህሪ ስምንት ፓራሜትሮች አሉት ። አንድ ባንድ የትህነግ ተግባር እንመልከት ።

ተግባሩ ምንድን ነው?

ተግባሩ በጦርነት የኢትዮጵያን ጦር ሃይል አሸንፎ የመንግስት ስልጣን መያዝ ነው ።

አንድ፣
ተግባሩ የማን ተግባር ነው? ጦርነቱ የማን ጦርነት ነው? ተዋጊው ማነው?

ጦርነቱ የትህነግ ምሪዎችና ፓርቲ ስራ ነው ።

ግን የሚዋጉት ከጥቂቱ በስተቀር የጁንታው መሪዎችና ትህነግ አባላት አይደሉም ። ስለዚህ ተግባሩና ተግባሪው ከተለያዩ አንድ ተግባር አይሳካም።
ይህ ውድቀት አንድ ይባላል።

በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ስራዊት የራሱን ጦርነት ነው የሚዋጋው፣ ራሱንና አገር ለመከላከል ።

ሁለት፣
የጦርነቱ አላማ ወይም ፍላጎት ምንድን ነው? የማን ፍላጎት ነው?

የትህነግ ጁንታ አላማ ወይም ፍላጎት የኢትዮጵያን መንግስት ስልጣን ለመያዝ ነው ።

ግን የትግሬ ሚሊሺያ፣ ልዩ ሃይል፣ ወይም ሕዝብ አላማ ያዲስ አበባ መንግስት መሆን አይደለም ።

ስለዚህ በጁንታው አላማና በትግሬ ልዩ ሃይል መሃል የግብ፣ የፍላጎት፣ የጥቅም አንድነት የለም። የትግሬ ሕዝብም ሆነ ሚሊሺያ የሚሞቱለት አላማ የላቸውም ።
ይህ ወድቀት ሁለት ይባላል።

በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ሰራዊት ቁልጭ ያሉ ሁለት ግዙፍ አላማዎች፣ ፍላጎቶች አሉት፤ ራሱን ከሞትና መፍረስ መከላክል እና አገር የመጠበቅ ወታድራዊ ግዴታው ።

ሶስት፣
የጁንታው ሰራዊት ማንን እንደ ሚዋጋ ያውቃልን? የትግሬ ሚሊሺያ ማን መዋጋት እንዳለበት የተገነዘበ ሃይል ነውን?

ከጥቂት የሰለጠኑ እና የትህነግ አባላት በስተቀር የጁንታው ታጣቂ ማንን እንደ ሚዋጋ አያቅም ። ማለትም ለምን እንደ ሚዋጋም፣ ማንን እንደ ሚዋጋም አያውቅም ። ይህ ወድቅት ሶስት ይባላል ።

በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ስራዊት በትክክል ጁንታው ያሰልፋቸው ህይሎችን እነማን እንደሆኑ ያውቃል፣ የጠላት ሃይልን ለይቶ ያውቃል ።

አራት፣
ትህነግ ትክክለኛና በቂ እስትራተጂ አለውን?

በፍጹም የለውም ። ቀድሞ ነገር ሪያሊስቲክ የሆነ አላማ ስለሌለው ተግባሩ ግብ አልባ ነው ። በግብአት (ሪሶርስ) እና ክህሎት (ችሎታ) ደረጃ ከኢትዮጵያ ስራዊት ጋር ፈጽሞ የማይወዳደር ነው ።

ግጥሚያው እጅግ በሰለጠነ፣ እጅግ በታጠቀ ያገር ሰራዊትና ያልሰለጠነ ያልታጠቀ ሚሊሺያ ጋር የሚድረግ ጦርነት ነው።

በአንድ ቃል ትህነግ እስትራተጂ የሚባል ነገር የለውም ። ያለው ጭፍን ጀብደኛ የጦር ሜዳ ውጊያ አክሽና ቲያትር ነው ። ይህ ውድቀት አራት ይባላል ።

በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ሰራዊት ቁልጭ ያለ ተልዕኮ (ሚሽን) የተሰጠው፣ የሚዋጋበት በቂ መሳሪያና ግብዓት ያለው ፣ በቂ ልምምድና ክህሎት ያከማቸ ሃይል ነው ።

አምስት፣
ይህ ሁሉ ከተባለ በኋላ የትህነግ ሃይል ምን አይነት የሜዳ ተግባር፣ ፍጸማ (ፐርፎርማንስ) እንዲያደርግ ነው የሚጠብቀው?

በመስረቱ ወይ ሳይዋጋ እጅ መስጠት ወይም እስከ ተቻለው ተዋግቶ ሙት ሲበዛ መሸሽ መማረክ ብቻ ነው ያለው እድልና ድርጅታዊ ቁመና ።

ማለትም በዉጊያ ሜዳ የበላይነት ይዞ እስከ ማሸነፍ የሚያደርሰው አላማ፣ ግንዛቤ፣ ሎጂስቲክስ፣ ክህሎትና ስልጠና የለውም ።

የሰው ልጅ ሳይኮሎጂያዊ ሞራል እስከ ተወስነ ያታግለዋል ። ያም ቢሆን በትልቅ ንዴት የሚዋጋው የኢትዮጵያ ስራዊት እንጂ ተሸውዶ የዘመተው የትግሬ ሚሊሺያ አይደለም ። ይህ ውድቅት አምስት ይባላል።

ስድስት፣
ስለሆነም የትህነግ ጦርነት ዉጤት አልባ ነው ። ስኬት አልባ ጥረት ነው ። ትህነግ በዚህ ጦርነት አራት ኪሎ ስልጣን አይይዝም። በቃ ይህ ነው ግዙፉ ሃቅ ። ውድቀት ስድስት ።

ሰባት፣
አንድ ተግባር የአንድ ሰው ስብዕና (ካራክተር) መገለጫ ነው። ድርጅትም እንዲሁ ነው ። ትህነግ እንደ አንድ ሰውም ሆነ እንደ አንድ ድርጅት በዚህ ተግባሩ ፍጹም የተሳሳተ፣ ወዳቂ (ፌይሊንግ) ክስተት መሆኑን ያረጋግጣል፣ ጦርነቱ ሲያበቃ ማለቴ ነው ። ጦርነቱ የሚያበቃው ጁንታው ሙሉ በሙሉ በመሸነፍ ነው ። ይህ ሳይንስ ነው ።

ስምንት፣
ተግባር ሁሉ ትርጉም አለው። የትህነግ ጦርነት ትርጉም ምንድን ነው?

እንበልና ትህነግ ተሳክቶለት አራት ኪሎ ስልጣን ቢይዝ እንኳ ምን ለማድረግ ነው? 27 አመት ሙሉ ስልጣን ላይ ኖሮ ለምን እንዲነሳ ተድረግ? እና ዛሬ ስልጣን ላይ ቢወጣ ምን ለመፍጠር ነው ይህን ሁሉ ህይወት፣ ሃብትና እድገት የሚያጠፋው?

መልሱ አጭር ነው ። በትክክል ነገሩን ለመረመረ ጁንታው የታመመ ቡድን ነው ። አንድ ፓቶሎጂካል ክስተት ነው፤ ማለትም ከደንቆሮ፣ ከደካማ፣ ከተሳሳተ ድርጅትነት አልፎ በሶሺያል ፓቶሎጂ ደዌ የተያዘ ድርጅት ነው ።

ይህ ደሞ የትግራይ ሕዝብንም አብሮ ይዞ ወደ ጭለማ እየነዳ ያለ ማህበራዊ ነቀርሳ ነው ።

Re: ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና)

Posted: 19 Nov 2020, 03:20
by Horus
ሮሃ፣
ኤሊት ስትል የትግሬ ምሁራን ማለትህ ከሆነ፣ እነሱ የሉም። ትግሬ አንድ እውነት ይዞ ያንን እውነት ሊክላከል የሞተ ምሁር አልበቀልባትም ። ኤሊት ስትል ጥሮ ተጣጥሮ የበላይ መሆን የሚለው ግብዝ ቁምጣ ለባሽ ታጋይ ከሆነ በሺ አሉ። ግን እነሱ ናቸው የትግሬ ነቀርሳ ። ይሀውልህ አሁን አለም ስንዴ ወደ ትግሬ ሊልክ እየተረባረበ ነው ። ያ ነው የትግሬ ኤሊት ሚፈልግው ፣ ሲመችው መስረቅ፣ ሲነቃበት መለመን ! ያሳዝናል !!

Re: ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና)

Posted: 19 Nov 2020, 03:40
by Horus
Traitor banda TPLF isolated encircled and being dismantled ...

https://www8.gsb.columbia.edu/articles/ ... strategist

Re: ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና) (የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች)!

Posted: 19 Nov 2020, 11:06
by Horus
የጠላት የመዋጋት አቅም መስበር፣ ባየርን ቴክኖሎጂ መላቅ ... ወዘተ ማነው አሸናፊ? ጁንታው ድሮውኑ የጎሬላ ጦርነት ነው ማድርግ የነበረበት እንጂ አሁን የያዘው እብደት ነው ።

ለኢትዮጵያ ኝ በጣም ትሩ ነው፣ ለግብጽ መዘጋጃ ሆኖናል !!

Re: ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና) (የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች)!

Posted: 19 Nov 2020, 12:28
by Horus

Re: ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና) (የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች)!

Posted: 29 Oct 2021, 22:49
by Horus
ሆረስ ነኝ፣ በኖቬምበር 18 2020 ማለት የዛሬ አመት ያልኩትን ነገር፣ የሰጥሁትን ሳይንሳዊ ትንተና ሰምተው ትግሬዎች ሌላ ተቀያሪ ዘዴ፣ አዲስ መንገድ ቢከተሉ ኖሮ ይህ ሁሉ ሰቆቃ፣ ሞት፣ ውርደት፣ ክስረት፣ መደህየት ፣ መደምሰስ አያዩም ነበር ። ለመሆኑ የዛሬ አመት ኦክቶበር 30 ሆነን ትግሬን በአይምሮ ስምል እንመልከት !!! የትግሬ ሰው ግ ን አሁንም እነዚህ ጌታቸው፣ ድብረ ምናምን የሚባሉት ፍጹም መሃይማንን አሁንም ሰው ብሎ ይከተላቸዋል ! መቼም አንድ ሕዝብ የሚወልደው እራሱን የሚመስል መሪ ነው !! ያስገርማል ! ያሳዝናል !

Re: ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና) (የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች)!

Posted: 31 Oct 2021, 12:57
by Horus
ትግሬዎች የውሎ ህዝብ መከፋፈልና አለመደራጀት ተጠቅመው ነጋ ጠባ ቢዋጉም፣ ቢዘፉም፣ ቢያቃጥሉም የጠቅላላው ጦርነት ሚዛን አንድ ኢንች አልገፋውም ። ይልቅስ አሁን ትግሬዎችን ካማራ የማባረር አዲስ ንቅናቄ አስነስቷል። ትግሬዎች በየቀኑ ታክቲካል ድል እያገኙ እስትራተጂያዊ ሽንፈት እያስተናገዱ ነው ። የትግሬ አምስተኛ ረድፎች በየከተማ ታጥቀው ሲኖሩ ለብዙ ግዜ ነው ፣ ገና ድሮ መለስ ነው ያደራጃቸው፣ ያስታጠቃቸው ። አሁን ነገሩ ወጥቶ ፈረጠ!! ይህ ሲጠበቅ የነበረ ነው ! አዲስ አበቤ ሁሉ ያውቀዋል። ትግሬን ያመነ ጉም የዘገነ !!!

Re: ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና) (የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች)!

Posted: 31 Oct 2021, 13:23
by Abere
ሆረስ፤
ትግሬን ያመነ እና ጉም የዘገነ ያልከው ሳይንሳዊ ሀቅ እንጅ ልማዳዊ ብሂል አይደለም።ጎንዴር ማይ ካድራ እኮ ሚስት የልጆቿን አባት ባል በእጇ ያበላችውን ሚስቱን አርደው እኮ ነው ሱዳን የሼሹት። ታዲያ ይኸ ሃቅ ሳይንሳዊ ማስረጃ አይደለም - empirical evidence። በአማራ ባህል አይደለም ተጋብቶ እጅ ከተባላ ሰው እስከ ሞት አይከዳዳም። ለምሳሌ በሙሽራ ጫጉላ ቤት ሚዘዎች በአንድ ቢላዎ ተጨጉለው ሲበሉ እስከ ወዳኛው አንለያይም አንድ ነን ይላሉ። ይህ ልማድ በሌሎች ኢትዮጵያኖችም ዘንድ በተለያየ መንገድ ይኖርራል ።ለምሳሌ በኦሮሞ ዘንድ ጉድ ፈቻ። The Tigre case an exemplary odd thing.

-- Regardless of the detail bullet points you justify how the Tigres will lose the war, I share the inference that they in fact lost the war. I also beg to differ your assumption the TPLF and its rag tag militia and the people are different and have different vision or goal of the war. No, they are one and the same. There could be some outliers or rational people like Hermela Aregawi and Ato GebremedihinAraya. They are abnormal for the Tigres but these are normal in the face of the majority normal Ethiopians. I know you are point blank in addressing facts, but in this case we should tell and verify the fact. We heard 30,000 Tigre TPLF in Dessie, and sure we may have 250,000 in Addis Ababa. We heard the Adddis Ababa Tigres were dancing off their [deleted].t when TPLF entered in Meqelle. Imagine what they would do if TPLF were entering Addis Ababa. You and me and the likes of us wanted to fight TPLF for the long, even if TPLF enters 100 times in Addis Ababa we will chase TPLF 100 times and more. This is why TPLF will lose the war, we hate to see their eyes no matter how many time they popup for their holes, we will bury them back to their holes.

Horus wrote:
31 Oct 2021, 12:57
ትግሬዎች የውሎ ህዝብ መከፋፈልና አለመደራጀት ተጠቅመው ነጋ ጠባ ቢዋጉም፣ ቢዘፉም፣ ቢያቃጥሉም የጠቅላላው ጦርነት ሚዛን አንድ ኢንች አልገፋውም ። ይልቅስ አሁን ትግሬዎችን ካማራ የማባረር አዲስ ንቅናቄ አስነስቷል። ትግሬዎች በየቀኑ ታክቲካል ድል እያገኙ እስትራተጂያዊ ሽንፈት እያስተናገዱ ነው ። የትግሬ አምስተኛ ረድፎች በየከተማ ታጥቀው ሲኖሩ ለብዙ ግዜ ነው ፣ ገና ድሮ መለስ ነው ያደራጃቸው፣ ያስታጠቃቸው ። አሁን ነገሩ ወጥቶ ፈረጠ!! ይህ ሲጠበቅ የነበረ ነው ! አዲስ አበቤ ሁሉ ያውቀዋል። ትግሬን ያመነ ጉም የዘገነ !!!

Re: ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና) (የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች)!

Posted: 31 Oct 2021, 14:24
by Horus
አበረ፣
ብዙ ግዜ እኔ በትግሬ ሰውና በወያኔ አይዲዮሎጂ መሃል ስላለው ት ስ ስ ር ብዥታ የለኝም። ደጋግሜ እንዳልኩት ወያኔን የወለደ የትግሬ ካልቸር ነው ። ወያኔና አመጹ የበቀለው በትግሬ አፈርና ያደገው፣ ጡት የጠባው የትግሬን እናት ነው ። እንዲያውም ትግሬና ወያኔን ለዩ ለሚሉ አዝናለሁ ።

ከላይ ጦርነቱን የሚፈልጉት የትግሬ ኢልቶችና በስሜት ተገደው የሚሞቱት ድሃ ወጣቶች በመሰረቱ የተልያየ ጥቅምና ፍላጎት አላቸው ። ሄዶ ሂዶ ወጣቱ በቃኝ አልዋጋም የሚለው ይህ ሃቅ ሲገልጽለት ነው ። ያ ደሞ ንቃተ ህሊና ይፈልጋል። በእኔ እምነት ትግሬ በዚህ ዉጊያው ምንም ነገር እየፈታ አይደለም ።

ጦርነቱ የትግሬ ከስልጣም መወረድ ተቀጥያ ነው ። ትግሬ ደሞ ከስልጣን የወረደው በ30 አመት የሕዝብ ትግል ነው ። ስለዚህ በዚህ ጦርነት የትግሬ ወደ ስልጣን መመለስ የማይታሰው ቅዠት ነው ። እንዲያውም በተቃራኒው በአጠቃላይ ትግሬ ላይ ሌላ አላስፈላጊ መዘዞችን ይዞ ይመጣል ። ይህን ማለቴ ነበር ። በቴዶስ አዳኖም የጦር ፍልጎትና ስንዴ በምትለምነው የትግሬ አሮጊት መሃል በግድ ልዩነት አለው። ያለነቃው ትግሬ ይህን ልዩነት ማየት ባይችልም። ሌላው ትግሬ ይህን ልዩነት ማየት ባይፈልግም ። ስለዚህ ይህ ሪያሊቲ ነው ወደ ሽንፈት የሚወስዳቸው ።

የወሎ ችግር ግዙፍ ነው። ሰላም እንዲኖር የሚፈልጉ፣ ለጦርነት መዘጋጀት አለባቸው ይባላል። ድካም ጦርነትን ይጋብዛል ። ትግሬ ወሎን እንዲህ የደረፈው በወሎ አለመደራጀትና ትግሬን በማመኑ ነው ። አሁን ሁሉም ትምህርት አግኝቷል ብዬ አምናለሁ።

Re: ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና) (የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች)!

Posted: 31 Oct 2021, 15:59
by Abere
Horus wrote:
31 Oct 2021, 14:24
አበረ፣
ብዙ ግዜ እኔ በትግሬ ሰውና በወያኔ አይዲዮሎጂ መሃል ስላለው ት ስ ስ ር ብዥታ የለኝም። ደጋግሜ እንዳልኩት ወያኔን የወለደ የትግሬ ካልቸር ነው ። ወያኔና አመጹ የበቀለው በትግሬ አፈርና ያደገው፣ ጡት የጠባው የትግሬን እናት ነው ። እንዲያውም ትግሬና ወያኔን ለዩ ለሚሉ አዝናለሁ ።
--- --- You are absolutely right, TPLF is Tigre and Tigre is TPLF, the margin of error is very very slim.

ከላይ ጦርነቱን የሚፈልጉት የትግሬ ኢልቶችና በስሜት ተገደው የሚሞቱት ድሃ ወጣቶች በመሰረቱ የተልያየ ጥቅምና ፍላጎት አላቸው ። ሄዶ ሂዶ ወጣቱ በቃኝ አልዋጋም የሚለው ይህ ሃቅ ሲገልጽለት ነው ። ያ ደሞ ንቃተ ህሊና ይፈልጋል። በእኔ እምነት ትግሬ በዚህ ዉጊያው ምንም ነገር እየፈታ አይደለም ።
---- I think they have the same stake and interest, money and wealth. And the source is garbing power and suppressing and looting other. They did in the last 27 years. However, the share from the loot varies depending their life style and class in Tigray. Remember, there are lower class noneTigre within Tigray such as Enderta, Erob, Kunama and even within Tigres, farmers and rebels or spoiled diasporas. Otherwise they have the same stake, regardless of the size of the dividend.

ጦርነቱ የትግሬ ከስልጣም መወረድ ተቀጥያ ነው ። ትግሬ ደሞ ከስልጣን የወረደው በ30 አመት የሕዝብ ትግል ነው ። ስለዚህ በዚህ ጦርነት የትግሬ ወደ ስልጣን መመለስ የማይታሰው ቅዠት ነው ። እንዲያውም በተቃራኒው በአጠቃላይ ትግሬ ላይ ሌላ አላስፈላጊ መዘዞችን ይዞ ይመጣል ። ይህን ማለቴ ነበር ። በቴዶስ አዳኖም የጦር ፍልጎትና ስንዴ በምትለምነው የትግሬ አሮጊት መሃል በግድ ልዩነት አለው። ያለነቃው ትግሬ ይህን ልዩነት ማየት ባይችልም። ሌላው ትግሬ ይህን ልዩነት ማየት ባይፈልግም ። ስለዚህ ይህ ሪያሊቲ ነው ወደ ሽንፈት የሚወስዳቸው ።

--- I agree with you TPLF was expelled by 30 years of bitter struggle from non-Tigre Ethiopians. However, the skinny famished Tigre and the well fed Tigre Tedros Adhanom has the same level of interest when it comes to dominating Ethiopia and stealing others share.. The similarity, Tedros Adhanom sends satellite communications, artileries, bribe the West and the commercial se.x worker Tigre in bars and restaurant carries explosive bomb along with her condoms.

የወሎ ችግር ግዙፍ ነው። ሰላም እንዲኖር የሚፈልጉ፣ ለጦርነት መዘጋጀት አለባቸው ይባላል። ድካም ጦርነትን ይጋብዛል ። ትግሬ ወሎን እንዲህ የደረፈው በወሎ አለመደራጀትና ትግሬን በማመኑ ነው ። አሁን ሁሉም ትምህርት አግኝቷል ብዬ አምናለሁ።
--- The Wollo people fought TPLF tooth and nail with TPLF, in their bare hands. The one and only one entity that should be blamed is the government and ENDF. I truly admired the Wollo people to stand this long since the Meqelle withdrawal by themselves, given the sabotage TPLF infiltrated ENDF forces done against them. Given the longest boundary perimeter Wollo has and its large geographic area, Wollo people has done amazing job. It would have been faster for TPLF had this been on any different region. There is no point blaming the government, we are where we are now. Still the government has to open and arm the Wollo people now and s

Re: ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና) (የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች)!

Posted: 31 Oct 2021, 16:31
by Horus
አበረ፣
ለ30 አመት የወሎ ገዥዎች ዋና የኢፒዲአራኤፍ አባል የነበሩ፣ አሁንም ያሉ አንድ ቀን ትህነግ ቢወረን፣ ትግሬ ቢወረን ምን እናደርጋለን ብለው አስበው አያውቁም። ይህን ትግሬዎች በደንብ ያቃሉ ፣ ለዚህነ ነው ጥይት ሳይተኩሱ በወሬ የያዙት።
እኔ እስከሚገባኛ ዋናው የኢትዮጵያ ሰራዊት 300 እና 400 ማይል ርቆ በትግሬ ዙሪያ ነው ያለው፣ ለምሳሌ ሰቆጣ ፣ ጁንታው እነዚህ በቂ መከላከያ የሌላቸን ከተሞች ጥቂት ሰው አስገብተው በከተማው ካለው አምስተኛ ረድፍ ትግሬ ጋር እያስተበበሩት ነው ፣ ይህ መልስ የሰራው የድሮ ፕላን ነው ። ያዲያ ደሴ መንግስት ይህን የማያስብ እንዴት ሆነ? ይህ ፕላንኮ ባዲስ አበባል አለ፣ ግን ያዲሳባ ሰው ያዲሳባ ትግሬ እንደ ታጠቀ በድምብ ያውቃል ። ለዚህም ነው በግዜው የሚለቀሙት ።

አሁን የትግሬ አላማ ምግብ፣ እና መሳሪያ ከኮምቦልቻና ደሴ ለመዝረፍ እና ካልቻሉም ከተማዎቹን ለማንደድ ነው ። በዚህ ልክ የወሎ ንቃት የለም ። እስካሁ ድረስ በሰፈር ተደራጅቶ ትግሪዎቹን መልቀም አልቻለም፣ ለምን? ስላልተደራጀና መሪ ስለሌለው ነው ። ባብዛኛው ትግሪዎችን እየመሩ እስከ ደጀን ድረስ ያስገቡ ራሳቸው አማራ ተብዬ ወያኔዎች ናቸው ፣ ራሳቸው አስተኳሾች ጭምር ።

የኢትዮጵያ ሰራዊት እያንዳንዱ ቤት፣ ቀበሌ፣ ጥሻ ገደል ሊጠብቅ አይችልም። ይህ ስራ የነዋሪው መደራጀት፣ መናበብ ነው ። ዛሬም ፣ ነገም መሆን ያለበት ይህ ነው ። የወሎ ሰው ተደራጅቶ ታጥቆ ራሱን በውስጡ ካሉት ከሃዲ ትግሪዎች የመጠበቅ ሃላፊነት አለበት ።

Re: ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና) (የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች)!

Posted: 31 Oct 2021, 16:48
by ethiopianunity
አውነታው ላይ የመስራት ግምገማ

ኣንድ ነገር ያልገባኝ ኣብዛኛው የ ኣሁን መንግስት የወያኔ ኢሃድግ መንግስት ውስጥ የነበሩ ናቸው ኣብይም ጭምር። የህዋሃትን ዘዴና ባህርይ ቁጥራቸው የት ኣካባቢ እንደሚኖሩ በወሎ ኣካባቢ የተሰገሰጉ ግልፅ ነው። መጀመርያ የመቀመጫዬን እንዳለችው ዝንጀሮ፦ ያሁኑ መንግስት በኣዲስ ኣበባና ወያኔ በሚበዙበት ኣካባቢ ከምህበረሰቡና ከወታደሩ ጋር ፅዳት ማድረግ ነበረበት። በተለይ ያሁኑ መንግስት ህዝብ ስለሚደግፈው ማህበረሰቡን መጠቀም ይችላል። እርግጥ ነው፣ የውጭ መንግስት ተፅዕኖ ያደርግበታል። ያው የኢሃድግ ኣባል ስለነበሩ፣ መደንዘዙና ስቶክሆልም ሲንድሩሙ ማለት የሚጨቁናቸውን ቡድንን ስለለመዱ ጥገኛ ስላደረጋቸው ለወደፊቱ የተሻለ መንግስት የማምጣት ጊዜ ይወስድባቸዋል።

ያ ሁሉ የተማረከ መሳርያ፣ ያ ሁሉ ከወያኔዎች የተወረሰ የት ሄደ ለምን ማህበረሰቡ አንዲታጠቅ በተለይ በወሎ ውስጥ ኣልተደረገም ከላይ እነደጠቀስኩት ያሁኑ መንግስት ይህን ስልጣን ሲይዝ አንዚህን ሁሉ ጥናት ማድረግ ነበረበት የት ቦታ ኣስጊ ሊሆን እንደሚችል። እነዚህ ጥቂት ቡድን ኢትዮጵያንና መንግስትን እንዴት ያንጰረጵራል አላይ እንደጠቀስኩት በግብረ ኣበሮቻቸው ብርታት እያገኙ ሲሆን ይህ ጥቂት ቡድን ኣሜሪካም እንኳን በደንብ አይተንቀሳቀሰ ነው በዲሲ በቨርጂኒያ ኣካባቢ ትግራይ ጀኖሳይድ ተፈፀመበት በማለት ወረቀት እየበተኑ ነው። ያሜሪካንን ህዝብ ለማሳመን። የኢትዮጲያ ዳያስፖራ እጁን ኣጣጥፎ ቁጭ ብሏል። ቶሎ ድል የተደረገ ይመስል ይጨፍራል በሚዲያ ላይ። ንቃ

ሌላው ደግሞ፣ እንደ በግ ግር ማለት ደሞክራትን ሪፐብሊካን እንምረጥ በማለት ብቻ ሳይሆን ዳያስፖራው ያውቃል ያሜሪካ መንግስት ወደሚያስፈራ ኣመራር እየሄደ ነው፣ ምልክቱ ይኸው በኢትዮዽያ ላይ የመደረገው ተፅዕኖ፣ የሚዲያቸው ሃሰት ማራጨት፣ ውዘተ ምልክት ነው። እሱ በቻ ሳይሆን፣ ባሜሪካን ህዝብም ላይ ኣምባ ገነንነት እየመጣ ነው። ታድያ ዳያስፖራው ምን ኣይነት ኢትዮዽያን ለመታደግም ሆነ ካሜሪካኖቸ ጋር ሆነው ኣሜሜሪካንን ለመታደግ ምን ሚና መጫውት እንዳለባቸው በጥልቅ ማሰብ ኣለባቸው።

ማንኛውንም ትግራይ የተባለውን ፩ ለ ፭ ወያኔ አንዳስጠረነፈ የኢትዮጵያን ህዝብ ለ ፪፯ ኣመት ምነው ያሁን መንግስት ፩ ለ ፩ሺ እንኳን ማድረግ ይችላል ምክኛቱም የኣገር፣ ይህይወት፣ የህልውና ጉዳይ ነው። የሚጠረጠሩትን መመርመር። ሌላው ኣስጊ ነገር ሳውዲ እኳን ከግብፅ ጋር ሆኖ ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ስልት ጀምሯል ይሀውም ሃምሳ ሺ የወያኔና የኦነግ ሸብርተኞች ሲልክ ቀጥታ ሁሉም ተይዘው ካምፕ ውስጥ ገብተው እየተመረመሩ የሚለቀቀው መለቅ ነበረበት። እንደኔ ከሆነ ማህበረሰቡም በሙሉ ከመንግስት ጋር በመመልመል ይህን ስራ ሊሰራ ይቸላል። ብዙ ስራ የሌለው፣ መንገድ ላይ የሚውለው ውዘት ሰልጥነው እንዲሳተፉ ማድረግ ነው ምግብና ቤት ተሰጥቷቸው። ኣሁን ከ ሳውዲ የመጡ ሸብርተኞች በየኣገሩ ተበትነው ትዛዝ ከውጭ ጠላቶችና ከህዋሃት እየጠበቁ ናቸው።

ጥያቄ ኣለኝ፥

ለምን የለውጡ ስራት መንግስት ከመሆኑ በፊት መጀመርያ ያገር ማረጋጋት ስራ መስራት ነበረበት ህዋሃትን በየቦታው በማስወገድ። ኣብዛኛው ትኩረታቸው የነበረው ምርጫ ነበር እስከዛ ድረስ ህዋሃት ጊዜ እንዲያገኝ፣ እንዴት ተመልሶ ስልጣን እንዲይዝ ፕላንና ከውጭ ጠላቶች ጋር ምክር እንዲወስድ ኣድርጎታል።

ዋና ኣስኳል ኣስኳሉ ላይ ነው መሰራት ያለበት። ብቻ የኢትዮጵያ ድረ ገፆችም ሆነ ሚዲያ ለሚመለከታቸው ኢትዮጵያኖች የመወያያ መድረክ ባለመኖሩ የስድብ፣ የስለላ፣ የፌዝ ቦታዎች ሆነዋል። ውጤትም ያልመጣው መሬት ላይ ሆኖ መስራት ፍላጎትም የሌለው ማህበረብ ሆኗል። ማሃበረሰቡ እራሱ በግንዘብ፣ በዘር፣ በጥርጣሬ ከዘፈቀ ውጤታማ መሆን ኣይቻልም።

Re: ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና) (የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች)!

Posted: 31 Oct 2021, 16:59
by Abere
Horus,
It is very true there are opportunists in ADP-PP or ODP-PP officials including ENDF. We watched the news an opportunist ADP-PP official in the battlefield passing military information over phone to TPLF. So, this practice is noticed in Wollo. But the framers reported this, when the ENDF official ordered them to retreat after the controlled towns and cities. Even at this time why is the Amhara regional government reluctant to give permission to volunteer Fano forces who wanted to face off TPLF. We heard the government making lots of lame justifications to stop Fano forces. Is this not a problem? When will the government allow Fano forced to protect its own region, villages and communities. Honestly, the blame should be on the government , it is an organized party with all resources. Even the government admitted there are saboteurs in its structure instead of organizing they are disorganizing the public. This is not time to play blame game, but the government has to learn from its mistake. If I were the government, I would reshuffle military leadership and detail some suspects of sabotage. We need result, not political correctness.
Horus wrote:
31 Oct 2021, 16:31
አበረ፣
ለ30 አመት የወሎ ገዥዎች ዋና የኢፒዲአራኤፍ አባል የነበሩ፣ አሁንም ያሉ አንድ ቀን ትህነግ ቢወረን፣ ትግሬ ቢወረን ምን እናደርጋለን ብለው አስበው አያውቁም። ይህን ትግሬዎች በደንብ ያቃሉ ፣ ለዚህነ ነው ጥይት ሳይተኩሱ በወሬ የያዙት።
እኔ እስከሚገባኛ ዋናው የኢትዮጵያ ሰራዊት 300 እና 400 ማይል ርቆ በትግሬ ዙሪያ ነው ያለው፣ ለምሳሌ ሰቆጣ ፣ ጁንታው እነዚህ በቂ መከላከያ የሌላቸን ከተሞች ጥቂት ሰው አስገብተው በከተማው ካለው አምስተኛ ረድፍ ትግሬ ጋር እያስተበበሩት ነው ፣ ይህ መልስ የሰራው የድሮ ፕላን ነው ። ያዲያ ደሴ መንግስት ይህን የማያስብ እንዴት ሆነ? ይህ ፕላንኮ ባዲስ አበባል አለ፣ ግን ያዲሳባ ሰው ያዲሳባ ትግሬ እንደ ታጠቀ በድምብ ያውቃል ። ለዚህም ነው በግዜው የሚለቀሙት ።

አሁን የትግሬ አላማ ምግብ፣ እና መሳሪያ ከኮምቦልቻና ደሴ ለመዝረፍ እና ካልቻሉም ከተማዎቹን ለማንደድ ነው ። በዚህ ልክ የወሎ ንቃት የለም ። እስካሁ ድረስ በሰፈር ተደራጅቶ ትግሪዎቹን መልቀም አልቻለም፣ ለምን? ስላልተደራጀና መሪ ስለሌለው ነው ። ባብዛኛው ትግሪዎችን እየመሩ እስከ ደጀን ድረስ ያስገቡ ራሳቸው አማራ ተብዬ ወያኔዎች ናቸው ፣ ራሳቸው አስተኳሾች ጭምር ።

የኢትዮጵያ ሰራዊት እያንዳንዱ ቤት፣ ቀበሌ፣ ጥሻ ገደል ሊጠብቅ አይችልም። ይህ ስራ የነዋሪው መደራጀት፣ መናበብ ነው ። ዛሬም ፣ ነገም መሆን ያለበት ይህ ነው ። የወሎ ሰው ተደራጅቶ ታጥቆ ራሱን በውስጡ ካሉት ከሃዲ ትግሪዎች የመጠበቅ ሃላፊነት አለበት ።

Re: ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና) (የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች)!

Posted: 31 Oct 2021, 17:34
by ethiopianunity
መነሻውን ታሪኩን ማወቅ ያስፈልጋል። ወሎና ትግራይ መጠቃት የተጀመሩት በሚስጥራዊ ቡድናት ሃይለስላሤን ለማውረድ፣ ኣገርን ለማፍረስ፣ ኮሚኒዝምን ለማስፈን፣ በዘር ነፃውጪዎችን በመልመል የሰሩት ኢሃፓ፣ ኤርትራ ነፃ ኣውጪ፣ በደርግ ውስጥ የተሰገሰጉ ለውጭ ሃይል ይሰሩ የንበሩ ቡድኖች፣ ሌሎችመ እንደ ሜሶን የተፈለፈሉ የጀመሩት ነው። እነዚህ ቡድኖች የውጭ ሃይሎች የጋራ መካሪዎቻቸው ናቸው እንጂ ተባብሪው የሰሩ ኣይመስለኝ። ወሎንና ትግራይን በማስራብና በኣለም ለማሳወቅ ተሳክቶላቸዋል። ጦርነቱም ከሃይለ ስላሴ ሞት በሗላ ኣላለቀም የሌሎች ነፃውጪዎችም ቡድኖቹ ፈለፈሉ የበለጠ ከተፈለፈልው ነፃውጪ ሁሉ ህዋህት የበላይነት በኢትዮያ ውስጥ ተሰጠው ጦርነቱም እስከዛሬ እይተቀጣጠለ ይገኛል የሞት ሽረትም ነው። ወይ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ወይ ህዋትና የውጭ ሃይሎች ያሸንፋሉ። የወሎ ሃዝብና የ ትግራይ ህዝብ ያኢትዮጵያ የመሆን ማንነታቸው ተነፍጓል። ህዋህት የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያን ህዝብ እንዲክድ ስኬታማ ሲሆንለት። የወሎ ህዝብን በብሶቱ ምክኛትና በሚያምሩ የተለያየ ቀለማትና ባህል ማህረሰቡን ተጠቅሞበት በህዋሃት እጅ ስር ብቻ ሳይሆን በ ኦነግና ኣላሙዲ ዋሃቢ ተይዟል።