Page 1 of 1

አማርኛዋ ወንጌላዊት ብርቱኳን ትንቢት ተናገረች የሚለው የጨረባ ወሬ ድግግሞሽ ወይስ እውነተኛ ትንቢት?

Posted: 18 Nov 2020, 19:05
by AbebeB
ኮ/ል አብይ ራሱና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ጓደኞቹ ቀድሞውንም የሚያውቁት ከሆነ የወያላው ንጉስ መሆን ምኑን ትንቢት ሆነ? እንዲህ ነው ቀደም ብለው የሰሙትን አረሳሰተው ትንቢት ብለው ይመጣሉ፡፡ ብርቱኳን ማለት በኦ/ተዋሂዱ ነበር አይደል ያደገችው? ያለ ኮፒ መብት ተጠቀመች አኮ፡፡ ከይሲ ነች!