Page 1 of 1

ወደ ትግራይ ለጦርነት የተላኩት የኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ አባላት አብዛኛዎች ስለተገደሉ ያለ ኦሮሚያ ካቢኔ ፈቃድ የተላኩ ናቸው የሚል ተቃውሞ ቀሰቀሰ፡፡

Posted: 18 Nov 2020, 18:54
by AbebeB
ፓሊሶቹ ስለተገባደዱ ወደማይመለከታቸው ጦርነት ማን ላካቸው የሚለው መወዛገብ የተጀመረው ከተጠያቂነት ለማምለጥ ነው ተባለ፡፡