Page 1 of 1

የትግሬ ቤተ ክርስቲያኖች የትህነግ አሸባሪዎች ዋሻ ሆኑ፤ መፍትሄው ምንድን ነው?

Posted: 18 Nov 2020, 15:16
by Horus
እኔ ሆረስ ቃላት መፍለጥ አልሻም ።

አንድ፣ የትግሬ አል ሻባብ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የመሸገው በቄሶቹ ፈቃድ ነው ። የትግሬ ቄሶች ከትህነግ ጋር ሆነው ለ30 አመት ኢትዮጵያን የሰለሉ፣ አሸባሪዎችን ያገለገሉ ና አሁንም የሚያገለግሉ ናቸው ። ስለዚህ የጁንታውና የሽብሩ አካልና ተባባሪ መሆናችውን መካድ ወይም ማለባበስ የዋህነትም፣ ሞኝነትም፣ ስህተትም ነው።

ሁለት፣ ያቢይ መንግስት ወይም ሰራዊቱ ጳጳሱን ጠርቶ እነዚህ አሸባሪዎችን ከቤተ ክርስቲያናት እንዲያባርሩ መጠየቅ የመጀመሪያ እርምጃ ነው ።

ሶስት፣ ቄሶቹ እምቢ ካሉ ወይም ካልቻሉ ታቦትና የቤት ክርስቲያን ቁሳ ቁሶች እንዲያወጡ ቄሶቹን መጠየቅ የሚቀጥልው እርምጃ እርምጃ ነው ።

አራት፣ ቄሶቹ አሁንም ምቢ ብለው የሽብሩ አካልና ተባባሪ ከሆኑ መንግስት ይህን ለኢትዮጵያ ሕዝብ አሳውቆ፣ ወርድ ከራሴ ብሎ አሸባሪዎቹን መደብደብ ይኖርበታል ።

ቄሶቹ ራሳቸው ለዚህ አይነት ቤተ መቅደስ መጉደፍና መርከስ ተጠያቂ ናችው ። እነሱ ካባ የለበሱ ማለሊት ኮሚኒስቶች ስለሆኑ ማለት ነው።

አሸባሪው ጁንታ የውነት ወታደር ከሆነ ከታቦት ጀርባ ተሸሽጎ መላ ኢትዮጵያ ማመስና ንጹሃን ሕዝቦችን እንዲጨፈጭፍ መፈቀድ የለበትም ።

በታሪክ ውስጥ ሺ ግዜ ቤተ ክርስቲያናት ተቃጥለው፣ ፈርሰው እንደ ገና ተሰርተዋል ። ዛሬም በትግሬ ይህ አዲስ አይሆንም ። አሸባሪዎች ከጸዱ በኋላ ቤተ መቅደሶቹ ተመልስው ይገነባሉ ።

ይህ ነው መፍትሄው !


Re: የትግሬ ቤተ ክርስቲያኖች የትህነግ አሸባሪዎች ዋሻ ሆኑ፤ መፍትሄው ምንድን ነው?

Posted: 18 Nov 2020, 15:29
by Horus
ሰራዊቱ 30 ኪሎ ሚትር ከመቀሌ ከተማ

የትህነግ አባል ወታደሮችና አዛዦች በሙሉ ከሰራዊቱ እየጸዱ ነው።


Re: የትግሬ ቤተ ክርስቲያኖች የትህነግ አሸባሪዎች ዋሻ ሆኑ፤ መፍትሄው ምንድን ነው?

Posted: 18 Nov 2020, 15:45
by Wedi
የትግሬ ወያኔ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን በጣም ነው ያበላሻት!! ሳይጣን የሆኑ ሰዎች ናቸው!!

ይህን ፎቶ ተመልከቱ ይህ የህወሀት ሰላይ በደብረ ሊባኖስ መነኩሴ ተመስሎ በየሆቴሎ እይዞር ሴቶችን ሲያማግጥ የተንሳው የህወሃት ትግሬ ነው!

አሳፋሪ ማህበርሰብ!!!

Please wait, video is loading...

Re: የትግሬ ቤተ ክርስቲያኖች የትህነግ አሸባሪዎች ዋሻ ሆኑ፤ መፍትሄው ምንድን ነው?

Posted: 18 Nov 2020, 15:49
by Horus
Wedi wrote:
18 Nov 2020, 15:45
የትግሬ ወያኔ የኦርቶዶክ ቤተክርስቲያንን በጣም ነው ያበላሻት!! ሳይጣን የሆኑ ሰዎች ናቸው!!

ይህን ፎቶ ተመልከቱ ይህ የህወሀት ሰላይ በደብረ ሊባኖስ መነኩሴ ተመስሎ በየሆቴሎ እይዞር ሴቶችን ሲያማግጥ የተንሳው የህወሃት ትግሬ ነው!

አሳፋሪ ማህበርሰብ!!!

Please wait, video is loading...

በትክክል !!

Re: የትግሬ ቤተ ክርስቲያኖች የትህነግ አሸባሪዎች ዋሻ ሆኑ፤ መፍትሄው ምንድን ነው?

Posted: 18 Nov 2020, 16:48
by Wedi
ሰበር ዜና
በታላቁ በደብረ ሊባኖስ ገዳም መኖክሴ መስሎ ለዘመናት ሲያጭበረብር የነበረው የጁንታዉ ተላላኪ የጥፋት ተልኮ ይዞ ሲንቀሳቀስ በቁጥጥር ስር ዋለ።

Please wait, video is loading...

Re: የትግሬ ቤተ ክርስቲያኖች የትህነግ አሸባሪዎች ዋሻ ሆኑ፤ መፍትሄው ምንድን ነው?

Posted: 18 Nov 2020, 16:55
by Horus
እኔ ጦርነቱ በጥቂት ቀናት ያልቃል የሚል እምነት የለኝም፣ ማለቅም የለበትም ። የተግባሩ ተለእኮ ትህነግን መደምሰስ ነው ። ባንድ ሁለት ወር ካለቀ እስዪ ነው፣ ከረዘመም ምንም ማለት አይደለም።

ቁም ነገሩ ምንድን ነው? ዋናው ነገር ይህን ካንሰር ከስራዊቱ፣ ከፖለቲካው፣ ከኢኮኖሚው መደምሰስ ነው ፣ ያ ነው ቁም ነገሩ ።

ቁም ነገሩ ትህነግን ከቦ ትግሬ ውስጥ መያዝና የሱን ተቀጥያዎች ከመላ ኢትዮጵያ ማጥፋት ነው ።

በቃ ትህነግ የዘረፈውን መሬት ተቀምቷል ፤ የጦር ጉልበቱ ተምቷል ፤ የኢኮኖሚ ጉልበቱ ተራ በተራ ይመታል ።

ይህ ነው ድል ማለት እንጂ የጦርነት ቀነ ቀጠሮ አይደለም ።

Re: የትግሬ ቤተ ክርስቲያኖች የትህነግ አሸባሪዎች ዋሻ ሆኑ፤ መፍትሄው ምንድን ነው?

Posted: 19 Nov 2020, 12:10
by Horus