Page 1 of 1

ኧረ ጥራኝ መለስ አረ ጥራኝ ጓዴ አረ ጥራኝ ሟቹ!

Posted: 18 Nov 2020, 12:55
by Ejersa
ኧረ ጥራኝ መለስ አረ ጥራኝ ጓዴ አረ ጥራኝ ሟቹ
ያንተ ራዕይ ለእኔ መችሆነልኝ ምቹ
እኔ ሳላስበዉ እዳ ገባኧረ ጥራኝ መለስ አረ ጥራኝ ጓዴ አረ ጥራኝ ሟቹ
ያንተ ራዕይ ሑልህ
አስከትለኝ ጓዴ ልጅ መለስ እባክህ
ጉድ ሆንኩልህ መሌ ሕዝቡን አስጨረስኩት
አብይም ጨከነ እኔ ተዉ እያልኩት
እባክን ጓዴ አስከትለኝ ልምጣ
የሚያከርም አይደለም የመጣብኝ ጣጣ
ከማይ ቀርቶ አካም ከሆነነገሩ
በል አቢይ ይመችህ ያዉልህ አገሩኡ
ላንተ አላንስም ነበር አማራዉ ቢተዎኝ
አሁን ግን አማራዉ በጣም አሰቃየኝ
አረ ጥራኝ ጓዴ አረ ጥራኝ ሟቹ
ያንተ እራዕይ ለእኔ መች ሆነልኝ ምቹ፡፡

Re: ኧረ ጥራኝ መለስ አረ ጥራኝ ጓዴ አረ ጥራኝ ሟቹ!

Posted: 18 Nov 2020, 14:10
by Abe Abraham


ኧረ ጥራኝ መለስ አረ ጥራኝ ጓዴ አረ ጥራኝ ሟቹ
ያንተ ራዕይ ለእኔ መችሆነልኝ ምቹ
እኔ ሳላስበዉ እዳ ገባኧረ ጥራኝ መለስ አረ ጥራኝ ጓዴ አረ ጥራኝ ሟቹ

ያንተ ራዕይ ሑልህ
አስከትለኝ ጓዴ ልጅ መለስ እባክህ

ጉድ ሆንኩልህ መሌ ሕዝቡን አስጨረስኩት
አብይም ጨከነ እኔ ተዉ እያልኩት

እባክን ጓዴ አስከትለኝ ልምጣ
የሚያከርም አይደለም የመጣብኝ ጣጣ

ከማይ ቀርቶ አካም ከሆነነገሩ
በል አቢይ ይመችህ ያዉልህ አገሩኡ

ላንተ አላንስም ነበር አማራዉ ቢተዎኝ
አሁን ግን አማራዉ በጣም አሰቃየኝ

አረ ጥራኝ ጓዴ አረ ጥራኝ ሟቹ
ያንተ እራዕይ ለእኔ መች ሆነልኝ ምቹ፡፡


Re: ኧረ ጥራኝ መለስ አረ ጥራኝ ጓዴ አረ ጥራኝ ሟቹ!

Posted: 18 Nov 2020, 15:26
by Temt
የኢሳያስ ወታደሮች፡ "የውልቀ ቤቶች በሮችና መስኮቶት እየተዘረፈ ነው" LOL! LOL!

"ተሳዒርና ከይብላስ 'ይግባይ' ይብላ"