Page 1 of 1

ድሉ ቀጥሏል!

Posted: 18 Nov 2020, 12:34
by Ejersa
የኢትዮጵያ አየር ሀይል ዛሬ ከሰዓት ከመቀሌ ከተማ በደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ 4 km ገደማ ቃላሚኖ በሚባለው ልዩ ት/ቤት አቅራቢያ የህወሃት ምሽጎችና ተጨማሪ የጦር መሣሪያ ማከማቻዎችን በጦር ጄቶች ና ሄሊኮፕተሮች ደብድቦ አውድሞታል !!

ድል ለመከላከያችን ድል ለኢትዮጵያ

Re: ድሉ ቀጥሏል!

Posted: 18 Nov 2020, 13:00
by pushkin
Please wait, video is loading...
Ejersa wrote:
18 Nov 2020, 12:34
የኢትዮጵያ አየር ሀይል ዛሬ ከሰዓት ከመቀሌ ከተማ በደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ 4 km ገደማ ቃላሚኖ በሚባለው ልዩ ት/ቤት አቅራቢያ የህወሃት ምሽጎችና ተጨማሪ የጦር መሣሪያ ማከማቻዎችን በጦር ጄቶች ና ሄሊኮፕተሮች ደብድቦ አውድሞታል !!

ድል ለመከላከያችን ድል ለኢትዮጵያ

Re: ድሉ ቀጥሏል!

Posted: 18 Nov 2020, 13:13
by Ejersa
Please wait, video is loading...