ሰበር ዜና፣ መከላከያ ሰራዊታችን ወደፊት እየገሰገሰ ነው!!!!
Posted: 18 Nov 2020, 12:03
ጀግናው የኢትዮጵያ መከላክያ ሰራዊት በመድፍ የተመቱ ድልድዮችን በመጠገን እግረኛውን ብሎም ከባድ መሳሪያዎችን አሳልፎ ወደ መቀሌ የሚያደገውን ጉዞ የጁንታውን ልዩ ሀይል በመደብድብ ቀጥሏል:: በአሁን ሰአት ከመቀሌ በ50 ኪ.ሎሜትሮች እርቀት ውስጥ ሰራዊታችን የጠላትን ሀይል አይቀጡ ቅጣት እየቀጣ ወደኃላ እያስሮጠው ነው::
ድል ለሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ እናሸንፋለን።
ድል ለሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ እናሸንፋለን።