Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Amayah
Member
Posts: 730
Joined: 26 Dec 2014, 23:48

በ2 ማንኪያ የሚጎርሰው የትግራይ ሰው

Post by Amayah » 18 Nov 2020, 01:17

ሕወሃት ሲጎብዝና ሲያሽንፍ በከበሮ ይዘፍናሉ ። ሲከብርም አብረው በደስታ ዝም ብለው ይከብራሉ ። ልጁም አዋቂውም ትግሬ የሚያሸንፍ ክመስለው ገብቶ ጽራይ ና ድቋይ እየጠጣ ይደርባል። በኋላ ታጋያችው የሚሽነፍ ክመስለው ቃሉን ዝቅ ብሎ እኛኮ ታፍነን ነው እንጂ አመራሩ ነው እንዲህ ያዘዘን የገፋን ይልና ይደበቃል። ምቼም እንዲህ ያለ ሰው ፈሪ እንጂ ጎበዝ አይባልም። መቼ ነው አንድ ትግራዋይ ተንስቶ መሪዎቹ ሲሳሳቱ ሃቅ የሚናገር ለሃቅ የሚሞት ያስገርማል ።