Page 1 of 1

የኢትዮጵያ ሰራዊት ና የትግሬ አሸባሪ ልዩ ሃይል ሚዛን ፤ (110 v. 6 ሚሊዮን!)

Posted: 17 Nov 2020, 20:41
by Horus

Re: የኢትዮጵያ ሰራዊት ና የትግሬ አሸባሪ ልዩ ሃይል ሚዛን ፤ (110 v. 6 ሚሊዮን!)

Posted: 17 Nov 2020, 21:08
by Horus
የዎያኔ አሸባሪዎች መቼ ይሆን እብሪት ኢንተልጀንስ እንዳልሆነ ሚገነዘቡት?

ይህን ደደብ ሽብር ከጀመሩ ብቻ አውታራቸው ከኢትዮጵያ ተበጣፍሷል ።

ክስለላ ተባረዋል

ከስራዊቱ ተባረዋል ።

ባንካቸው ተይዟል።

አሁን ፋፍሪካዎቻቸው ተቀምተው ላደረሱት ካሳ ይከፈላል ።

ስንቶቻችው የሚገደሉት ተውግደው የቀሩት ቃሊቲ ይማቅቃሉ

ሊላም ሊላም !!!!

ታዲያ እነዚህ ደደብ ያልተባሉ ምን ስቱፕድ ሊባል ነው? !!!