Page 1 of 1

የጁንታው ትልቅ ጀንራል ታደሰ ወረደ የሚባለው ሳይገደል እንደማይቀር መረጃዎች እየጡ ነው!!

Posted: 17 Nov 2020, 18:09
by Wedi
የጁንታው ትልቅ ጀንራል ታደሰ ወረደ የሚባለው ሳይገደል እንደማይቀር መረጃዎች እየጡ ነው!! :P :P
Please wait, video is loading...
:!:

Re: የጁንታው ትልቅ ጀንራል ታደሰ ወረደ የሚባለው ሳይገደል እንደማይቀር መረጃዎች እየጡ ነው!!

Posted: 17 Nov 2020, 18:22
by Wedi
#ማምሻውን_የደረሰን_አፈትላኪ_መረጃ!

የጁንታው መተማመኛ ጄኔራል ታደሰ ወረደ በዛሬው ውጊያ ቆስለው ሳይማረኩ ወይም ሳይፈደሉ እንዳልቀሩ ፍንጮች ደርሰውናል፡፡

ጄኔራል ታደሰ ወረደ ድምፃዊት ሀይማኖት ግርማን ከልጆቿ አባትና ከሙያዋ አፈናቅሎ አራተኛ ሚስት አድርጎ ያስቀመጣት ወራዳ ሰው ነው። ወያኔዎች የፈፀማችሁት ግፍ በልጆቻችሁ ሳይሆን በእናንተ ላይ ደርሶ፣ ከውሻ በታች ሆናችሁ ስትቆጠሩ እያየን ነው፡፡

ሞት ለእናት ጡት ነካሾች...‼️

‼️