የትግሬው አል ሻባብ በምድርና በሰማይ ሲደበደብ (መክሸፍ እንደ ዎያኔ) !!!
ኢትዮጵያን ማስቆጣት መዘዙ ብዙ
Re: የትግሬው አል ሻባብ በምድርና በሰማይ ሲደበደብ (መክሸፍ እንደ ዎያኔ) !!!
ቀድሞ ነገር አንድ ክልል የራሱ ጦር እንዲኖረው ለምን ተደረገ?
ክልሉን እንዲጠብቅ። ከማን? ከወራሪ።
ለምን በቦምብ ይደበደባል? ይቺን ነገር ጭንቅላቴ አቃተው!
ክልሉን እንዲጠብቅ። ከማን? ከወራሪ።
ለምን በቦምብ ይደበደባል? ይቺን ነገር ጭንቅላቴ አቃተው!