Boy! was I wrong. These cowards can not even stand for two weeks against a poorly armed
Amara peasants from Gonder and Wello.
History will record that the Woyanie Tigraian army lost the war to a brave warriors of Amara peasants in Dansha and Humera, and the war was over in few days after.
Indeed, Woyanee had all along been a house of cards.
ሰዎች! በጣም የሚገርም ነገር ነው። የወያኔን ጦር ለረጅም ዓመታት ያከማቸውን ጦርና ሰራዊት፡ በጥቂት ቀናት፡ በድሃው የጎንደር የገበሬ ሰራዊት ተሸነፈ ተብሎ እውነታኛውን ታሪክ እንደሚዘግብ እርገጠኛ። ወሳኙ የሽንፈት ጽዋ የተጎንጨው ዳንሻና ህሞራ ነው። ከሳ መልስ የት ተዋጋና?!
እረ ምን ዓይነት ውርደት ነው። "ተራራው ያንቀጠቀጠ ትውልድ"፡ እየተባለ ጉራ ሲናዘበትና ሲለፈለፈበት የነበረው ለካ የወረቀት ቤት ነበር።
አቤት አቤት እስቲ ትንሽ አሰቡበት፡ መንግስቱ 17 ሰባት ዓመት ሙሉ በሁሉም አቅጣቻ ተዋጋ፡
ምስኪንዋ ወያኔ ግን 17 ቀን እንኳን ላማራው የገብሬ ጦር መቋቋም አልተቻላትም።
