ሰበር ዜና‼️ ጀግናው የመከላክያ ሰራዊታችን ጭላ ለአክሱም 20 ኪ.ሜ እርቀት ላይ ያለች ከተማ ተቆጣጥሯል!!!!
Posted: 17 Nov 2020, 14:02
ጀግናው የመከላክያ ሰራዊታችን ማምሻውን የጁንታውን ልዩ ሀይል አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ጭላ የምትባል ከተማን ይዟል:: ጭላ ማለት ለአክሱም 20 ኪ.ሜ እርቀት ላይ ያለች ትንሽ ከተማ ስትሆን ወደ ኤርትራ ቦርደር ነች በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ግዜ በከተማዋ ተሰርቶ የነበረውን አይደፈሬ ምሽግ ሰራዊታችን እንክትክቱን በማውጣት ከጁንታው ልዩ ሀይል ተረክቧል::
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እናሸንፋለን!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እናሸንፋለን!