Page 1 of 1

Tedros Adhanom WHO director-general works as TPLF diplomat - Ethiopian Govt Official said

Posted: 17 Nov 2020, 08:28
by MINILIK SALSAWI
Ethiopia: WHO director-general works as TPLF diplomat

Ethiopia accuses Tedros Adhanom of soliciting diplomatic, military support for Tigray People's Liberation Front

The official, who was not allowed to publicly discuss the matter, told Anadolu Agency on the condition of anonymity that the Ethiopian government had been well aware of Tedros’s activities since the beginning of the National Defense Force’s law enforcement operation against the TPLF, which is entrenched in the northern Tigray region.

“Tedros had been lobbying the UN agencies to exert pressure on the Ethiopian government to unconditionally stop its military action against the TPLF,” he noted. “He was relentlessly demonizing us.”

The official added that Tedros had also been soliciting Egyptian military support for the TPLF.

Read More - https://www.aa.com.tr/en/africa/ethiopi ... at/2046193


Re: Tedros Adhanom WHO director-general works as TPLF diplomat - Ethiopian Govt Official said

Posted: 17 Nov 2020, 08:59
by MINILIK SALSAWI
ዶክተር ቴድሮስ አድሀኖም ለህወሀት ቡድን ዲፕሎማሲያዊ እና ወታደራዊ ድጋፍ እንዲደረግ የአለም መንግስታትን በመጠየቅ እረገድ ሙሉ ተሳትፎ እያደረጉ መሆኑን አንድ ከፍተኛ ባለሥልጣን ገልፀዋል፡፡

ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ አንድ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን ለአናዶሉ ኤጀንሲ እንደተናገሩት የሀገር መከላከያ ሰራዊት በህወሀት ቡድን ላይ ህግ የማስከበር ዘመቻ ከጀመረበት ዕለት አንስቶ ዶ/ር ቴውድሮስ ሲያደርጉት የነበረውን እንቅስቃሴ የኢትዮጵያ መንግስት ጠንቅቆ ያውቃል ብለዋል፡፡

የተባበሩት መንግስታት ድርጅቶች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በህወሃት ላይ የሚወስደውን ወታደራዊ እርምጃ እንዲያስቆሙ እንዲሁም በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጫና እንዲያሳድሩ ሲጠይቁ ነበር ማለታቸውን ዘገባው ጠቅሷል፡፡

እንደ አውሮፓውያኑ ከ 2017 ጀምሮ በአለም ጤና ድርጅት (WHO) ውስጥ እያገለገሉ የሚገኙት ዶ/ር ቴድሮስ የህወሀት ቡድን ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ሆነው ሲያገለግሉ እንደነበር ይታወቃል፡፡

እንደ አውሮፓውያኑ ከ 2005 እስከ 2012 የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር እንዲሁም ከ 2012 እስከ 2016 ደግሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነበሩ፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም

Re: Tedros Adhanom WHO director-general works as TPLF diplomat - Ethiopian Govt Official said

Posted: 17 Nov 2020, 10:02
by MINILIK SALSAWI
ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም አለማቀፍ ቀይ መስቀል ማህበር በአድሎ ለትግራይ ብቻ መድኋኒትና የህክምና ቁሳቁስ እንዲላክ የጠየቁበት የክህደት ሴራ ተጋለጠ!
ለአለም ቀይ መስቀል ማህበር ወደ ትግራይ መድኃኒትና የህክምና ቁሳቁስ እንዲልኩ ጠይቋቸው እንደነበረ ከታማኝ ምንጭ መረጃ ወጣባቸው።
የአለም ቀይ መስቀል ማህበር ከክልል ጋር ሳይሆን የምንሰራው ከፌዴራል መንግስት ጋር ነው። የህክምና ቁሳቁስና መድኋኒት ለኢትዮጵያ ዘጠኙ ክልሎች ታሳቢ በማድረግ ነው እንጂ የምንልከው ለትግራይ ብቻ የምንልክበት አድሎአዊ አሰራር የለንም በማለት ተቃውመውታል።

Re: Tedros Adhanom WHO director-general works as TPLF diplomat - Ethiopian Govt Official said

Posted: 17 Nov 2020, 10:18
by pushkin
Tedros Adhanom was one of the nine executive members of TPLF. In order to fulfill its nasty mission, TPLF invested millions of dollars of public funds to campaign for Tedros. Under the disguise of the East Africa Fund, millions of dollars spent to pay for a lobbying firm in the USA to do the PR job for Tedros. Tedros cris-crossed most parts of the world unlike the other candidates to earn support for his candidacy. His Information on Campaign Activities didn’t reveal the actual financial figures, unlike the other two candidates. Tedros’s Ministry of Health played a great role in “population reduction” using chemical/ injectable contraceptives against Amhara People which TPLF considers as “enemy of Tigray”. There was an estimated 2.5 million people reduction in the Amhara region of Ethiopia using this means.

Re: Tedros Adhanom WHO director-general works as TPLF diplomat - Ethiopian Govt Official said

Posted: 17 Nov 2020, 11:14
by MINILIK SALSAWI
ቢቻል ቢቻል ለዚህ ያበቃቸውን ትልቅ ምስል እያሰቡ አሁን በተፈጠረው ሁኔታ በቀጥታ ተሳታፊ ለመሆን ከመፈለግ ገለልተኛ መሆን ይችሉ ነበር ። አይ ይህን ሁኔታማ ዝም ብዬ አላይም ካሉ ደግሞ ተሳካም አልተሳካም ፡ በሽምግልና የራሳቸውን ሚና ለመጫወት ቢሞክሩ ይሻል ነበር ። እንጂ ኢትዮጵያን ወክለው ከደረሱበት ትልቅ ደረጃን በማይመጥን መልኩ ፡ ለመቀሌው ሃይል ሀጦር መሳሪያ በመለመን ቅሌት ውስጥ መግባት አይጠበቅባቸውም ነበር ።

ዶክተር ቴዎድሮስ አሁን ፡ በብሄራቸው ምክንያት መመረጥ የለባቸውም በማለት በአለም ጤና ድርጅት ቢሮ ላይ ተሰልፈው ከነበሩት አክራሪ ብሄርተኞች በምንም አይለዩም ። እንደውም እነዛ ወገኖች ሃሳባቸው የተሳሳተ ቢሆንም ፡ ይህንን ለማሳካት የሄዱበት መንገድ ተቃውሟቸውን በሰልፍ በመግለጽ ላይ ብቻ ነበር ፡ ዶክተር ቴዎድሮስ ግን የተፈጠረውን ግጭት እንዲበርድ ከማድረግ ይልቅ ያልተሳካ የጥይትና ሽጉጥ ልመና ውስጥ ገብተው ፡ ልናያቸው አይገባም ነበር ።