Page 1 of 1

መንግስት በ34 የህወሓት“የፋይናንስ ተቋማት” ላይ እግድ መጣሉን አስታወቀ!

Posted: 17 Nov 2020, 06:44
by Hameddibewoyane
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በ34 “የህወሓት የፋይናንስ ተቋማት” ላይ የእግድ እርምጃ እንዲቀወሰድ ማድረጉን ኢቢሲ ዘግቧል፡፡ እግድ ከተጣለባቸው ተቋማት መካከል ሰላም የህዝብ ማመላለሻ፤ሱር ኮንስትራክሽን፣ጉና ንግድ ስራዎች፣ ትራንስ ኢትዮጵያና በኢፈርት ናቸው፡፡ ሱር ኮንስትራሽን፣ ጉና ንግድ ስራዎች፣ ትራንስ ኢትዮጵያ፣ መስፍን ኢንጅነሪንግ፣ ሜጋ ማተሚያ፣ ኢፈርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር፣ ኢፈርት ኤሌክትሪካል ቢዝነስ እና ሰላም የሕዝብ ማመላለሻ ማሕበር የባንክ አካውንታቸው ከታገዱት መካከል ናቸው።

Re: መንግስት በ34 የህወሓት“የፋይናንስ ተቋማት” ላይ እግድ መጣሉን አስታወቀ!

Posted: 17 Nov 2020, 09:57
by Hameddibewoyane